Created on 26 October 2024
ባለፈው ሰኞ ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ጀምሮ በመርካቶ ሸማ ተራ የደረሰውን የእሳት አደጋ ተከትሎ ከፍተኛ ዝርፊያ እንደተፈፀመባቸው ነጋዴዎች ተናገሩ፡፡የእሳት አደጋውን እንደ አመቺ አጋጣሚ ተጠቅመው ቁጥራቸው በውል የማይታወቅ ግለሰቦች ሱቆችን እየሰበሩ በመግባት ዘረፋ መፈፀማቸውን ነጋዴዎች ይገልፃሉ፡፡ “
Created on 26 October 2024
“የንጋት ኮከብ ለኢትዮጵያ” የተሰኘው አዲስ ፓርቲ በዋቢሸበሌ ሆቴል ሊሰጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ በፀጥታ ሃይሎች መከልከሉን ተከትሎ የፓርቲው አደራጆች በሰጡት አስተያየት “ይሄ ከመንግስት የምንጠብቀው ተግባር ነው” ብለዋል። የፓርቲው አደራጅ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ሃብታሙ ኪታባ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤
Created on 26 October 2024
ኤስ ኦ ኤስ የሕጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ፤ በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰቱ ግጭቶች ስራዎቹን በአግባቡ እንዳያከናውን አስታውቋል። የተቋም ምክትል ብሔራዊ ዳይሬክተር አቶ ኤቢሳ ጃለታ በተለይ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፣ በአስቸጋሪና ድጋፍ በሚያስፈልጋቸው ቦታዎች ላይ ድጋፍ ማድረግ የኤስ ኦ ኤስ መለያ መሆኑን ጠቁመው
Created on 26 October 2024
ሴት አባላት ሳይኖራቸው አለን በማለት፣ በሀሰተኛ ሪፖርት ገንዘብ የተቀበሉ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ማገዱን፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ፣ አገው ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የወላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ የሌላቸውን ሴት አባላት ቁጥር አለን በማ
Created on 26 October 2024
ቢጂአይ ኢትዮጵያ አብዛኛውን ወጪ ሸፍኖለታል የተባለው የቤተሰብ ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ነው፡፡ “በጥቅምት አንድ አጥንት” በተሰኘው በዚህ ዓመታዊ የቤተሰብ ፌስቲቫል ላይ ጥሬ ስጋ በግማሽ ዋጋ እየተቆረጠ ሲሆን፤ ቢጂአይ ኢትዮጵያ ፌስቲቫሉ የሁሉንም አቅም ያገናዘበ ይሆን ዘንድ በተለይ የጥ
በአቶ ብሉጽ ፍትዊ የተዘጋጀውና የብዙ ዓመታት ድካምና ጥረት ውጤት እንደሆነ የተነገረለት፣ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ -
"ክንፋም ከዋክብት" ቅጽ አንድ የግጥም መጽሐፍ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10:00
ፒ ኤም ጂ ኤቨንትስ በአይነቱ ልዩና ደማቅ የሆነውን የአመቱ ትልቅ ኮንሰርት - ”አይዞን“ ያዘጋጀላችሁ ሲሆን፤