ዜና
Saturday, 17 February 2024 00:00
ሲንቄ ባንከ አ.ማ ከተለያዩ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ
Written by Administrator
ሲንቄ ባንከ አ.ማ ከተለያዩ ስምንት ተቋማት ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ዛሬ የካቲት 7 ቀን 2016 ዓ.ም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ተፈራርሟል፡፡ ባንኩ ከተቋማቱ ጋር ከተፈራረማቸው የመግባቢያ ሰነዶች በተጨማሪ የ50 ሚሊዮን ብር የኢንቨስትመንት ስምምነት ከኢትዮጵያ የነዋይ ዋስትና ሰነዶች ልውውጥ…
Read 813 times
Published in
ዜና
Saturday, 17 February 2024 00:00
አዲሱ የዳሸን ባንክ ቦርድ አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር አድርጎ መረጠ
Written by Administrator
የዳሸን ባንክ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ የተመረጠውና የምርጫውም ውጤት በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የፀደቀለት አዲሱ የዳሸን ባንክ ቦርድ ባደረገው የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ባለፉት ሶስት ዓመታት ባንኩን በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት ያገለገሉትን አቶ ዱላ መኮንንን በድጋሚ በዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበርነት መርጧል፡፡ አዲሱ ቦርድ…
Read 672 times
Published in
ዜና
የንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ታህሣሥ 18 ቀን 2ዐ16 ዓ. ም. የባንኩን ባለአክሲዮኖች 24ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በብሔራዊ ባንክ አመቻችነትና ታዛቢነት ባደረገው ምርጫ የተመረጡት የቦርድ አባላት ዝርዝር ጥር 24 ቀን 2ዐ16 ዓ. ም. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፀድቋል፡፡ በዚህም መሠረት አዲሱ ቦርድ ባንኩን…
Read 624 times
Published in
ዜና
አሚጎስ የገንዘብ'ና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ለ4ኛ ዙር ስልሳ ዘጠኝ ዘመናዊ መኪኖችን በአሮጌ ላዳ ታክሲዎች ለማህበሩ ቆጣቢዎች'ና ብድር ተጠቃሚዎች ቀይሯል።ይህ የገንዘብና ቁጠባ ብድር ህብረት ስራ ማህበር ላለፉት አስር ዓመታት ከሰባት ሺ በላይ አካላትን በማቀፍ እንዲሁም ለሶስት ሺ ሰዎች የብድር አገልግሎት…
Read 915 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 February 2024 20:35
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀው ከፈቱ
Written by Administrator
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች፣ ጀግኖች አርበኞች፣ የኃይማኖት አባቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡
Read 1183 times
Published in
ዜና
Sunday, 11 February 2024 19:51
የዓድዋ ድል መታሰቢያ በ5 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን 5 ወለል እና 8 በሮች አሉት። አጠቃላይ ከታች እስከ ላይ በ5ቱ ወለል ላይ ያለዉ መሬት ስፋት 12 ሄክታር ነው።
Written by Administrator
Read 1179 times
Published in
ዜና