ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(13 votes)
ከአንድ ጋዜጣ ያገኘነው ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡- ተረቱ በተለያየ አገር የሚነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ የተነገረው እኛ ጋ ነው፡፡ እንደሚያመች አድርገን አቅርበነዋል፡፡እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ ጅብ ትልቅ ቤት ሲያገኝ፣ ቀበሮዋ ብዙ ቀዳዳዎች ያሉት ትንሽ ቤት አገኘች፡፡ቀበሮዋም፤ “አንበሳ ቢመጣብህ…
Rate this item
(14 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን ጅቦች በጠፍ ጨረቃ ተርበው የሚበላ ፍለጋ ሲዘዋወሩ አንድ ግዙፍ ዝሆን ገደል ገብቶ ሞቶ አዩ፡፡ አንደኛው ጅብ - በረሀብ ከምንሞት እንግባና እንብላውሁለተኛው ጅብ - ገደሉ በጣም ሩቅ ነው፡፡ እንኳን ገብተን ሆዳችን ሞልቶ እንዲሁም ለመውጣት አዳጋች ነው፡፡ ስለዚህ መዘዋወራችንን…
Rate this item
(3 votes)
አንድ የፋርስ ገጣሚና ነገን ተንባይ (Philosophizing the Future) ከአንድ ሌላ የጊዜው ባለሙያ ጋር፤ አንደኛ - “የመጣነውን መንገድ ጨርሰነዋል ወይ?”ሁለተኛ - ጥያቄዎቹን አንጥረን ስናወጣ (Crystallized Questions)፤ መፍትሄ የሚያገኙ ንጡር ጥያቄዎች ናቸው ወይ?ሦስተኛ - “ድንገት ወደ መልስ ካመሩ ወዴት ያምሩ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡…
Rate this item
(11 votes)
 አንዳንድ እውነት ተረት ይመስላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ነጋዴ - አጐበር አከፋፋይ ነበሩ፡፡ ወቅቱ፤ ወባ በአገራችን ብዙውን አካባቢ ያጠቃበት፣ ኮሌራ ስሙን ለውጦ አተት (አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት) የሚል የብዕር ስም ያገኘበት ጊዜ ነበር፡፡ (ዘመን አይለውጠው ነገር የለምና ሁሉን ተቀብሎ ተመስጌን ማለት…
Rate this item
(15 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ የፐርሺያ ንጉሥ ሁለት ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ፈረደባቸው፡፡በመጨረሻም፤ “የሞት ፍርዱ ከመፈፀሙ በፊት የፈለጋችሁትን ተናገሩ” ሲል እድል ይሰጣቸዋል፡፡አንደኛው፤ “ምንም የምናገረው የለኝም” አለ ሁለተኛው፤ንጉሡ ምን ያህል ፈረሳቸውን እንደሚወዱት ስለሚያውቅ፤“ንጉሥ ሆይ፤ የአንድ ዓመት ጊዜ ከሰጡኝ ፈረስዎ ወደ ሰማይ እየከነፈ…
Rate this item
(11 votes)
አንዳንድ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን እንድ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድንቅ መምህር ነበሩ፡፡ ለተማሪዎቹ የሚሰጧቸው ቋሚ ትዕዛዛት ነበሩ፡፡ ተማሪዎቹም ያከብሩዋቸውና ይወዷቸው ስለነበር ለጥ ሰጥ ብለው ትዕዛዛቱን ይቀበሉና ይተገብሩ ነበር፡፡ 1ኛው ትዕዛዝ - የቤት ሥራህን አትርሳ2ኛው ትዕዛዝ - ለሂሳብ አሰራር…