በስልጤ ሕዝብ ታሪክ፣ ባህል እና ቋንቋ ዙርያ የተፃፈው “ሴረ“ መጽሐፍ ነገ ስድስት ኪሎ በሚገኘው ስብሰባ ማዕከል ይመረቃል፡፡ ባለ 592 ገጽ መጽሐፉን ያዘጋጁት ከይረዲን ተዘራ ናቸው፡፡ አቶ ከይረዲን በሶሻል አንትሮፖሎጂ ሁለተኛ ዲግሪአቸውን ለማግኘት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተማሩ ሲሆን ለመጽሐፉ ግብአት የ10 ዓመታት ጥናት እንዳደረጉ ገልፀዋል፡፡