ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Saturday, 31 January 2015 13:12

የድምፅ ውድድሩ ዛሬ ይጠናቀቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአቢሲኒያ ኢንተርቴይንመንት እየተዘጋጀ በኤፍኤም 96.3 ላይ ሲሰራጭ የቆየው የቀጥታ የስልክ መስመር የድምፅ ውድድር ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ለመጨረሻ ውድድር የቀረቡ አምስት ተወዳዳሪዎች በቀጥታ ከስቱዲዮ የሚያካሂዱትን የድምፅ ውድድር ለመዳኘት ታዋቂ የሙዚቃ አቀናባሪዎችና ድምፃውያን በስፍራው ይገኛሉ፡፡ በውድድሩ ከአንድ እስከ ሶስት የሚወጡት ተወዳዳሪዎች የግጥም፣ የዜማና…
Rate this item
(3 votes)
በድምፃዊ ዳንኤል ዘውዱ የተሰራው “የዝና” የተሰኘና ነባር ዘፈኖች የተካተቱበት የሙዚቃ አልበም በገበያ ላይ ዋለ፡፡ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት የተለየውን የተስፋዬ ወርቅነህን ተወዳጅ ዜማዎች ሪሚክስ በማድረግና በድጋሚ በመስራት በገበያ ላይ ያዋለው ድምፃዊ ዳንኤል ዘውዱ ለዘፈኖቹ ግጥምና ዜማ ደራሲዎች ተገቢውን…
Rate this item
(0 votes)
ላለፉት ሃምሳ አመታት ተስለው የተጠራቀሙ የሰዓሊ ወርቁ ጐሹ የስዕል ስራዎች ለዕይታየ ማቀርቡበት “ላይት” የተሰኘ የስዕል አውደ ርዕይ የፊታችን አርብ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ሙዚየም አርት ጋለሪ ይከፈታል፡፡ በዚህ አውደ ርዕይ እጅግ በርካታ የስዕል ስራዎች የሚቀርቡ ሲሆን የተለያዩ ጉዳዮችን እንደሚዳስሱም…
Rate this item
(1 Vote)
በእቴጌ ጣይቱ ሆቴል ላይ የደረሰውን የቃጠሎ አደጋ ለመታደግ በተደረገው ርብርብ ላይ ተሳታፊ ለነበሩ አካላት “ምስጋና” የሚቀርብበት ምስጋና የተሰኘ ልዩ የኪነ ጥበብ ዝግጅት በጣይቱ ሆቴል ግቢ ውስጥ ተከፈተ፡፡ ከጥር 14 እስከ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ድረስ ይቆያል በተባለው በዚሁ የኪነ…
Rate this item
(2 votes)
በድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰና በአቶ አዲስ ገሰሰ የተሰራው የታዋቂው የሬጌ አቀንቃኝ የቦብ ማርሌ ሐውልት ከሁለት ወር በኋላ በሚደረግ ታላቅ ሥነ-ስርዓት እንደሚቆም አዘጋጆቹ ገለፁ፡ ድምፃዊ ዘለቀ ገሰሰ ለአዲስ አድማስ እንደተናገረው፤ ሐውልቱ ቀደም ሲል የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ በነበሩት አቶ አርከበ እቁባይ በተሰየመውና…
Saturday, 24 January 2015 13:52

“የገጠር ልጅ” ነገ ይመረቃል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በእውነት ፊልም ፕሮዳክሽን የተሰራውና በወንድወሰን ይሁብ ተደርሶ በእውነት አሳሳህኝና በደራሲው የተዘጋጀው “የገጠር ልጅ” የተሰኘው ፊልም ነገ ከቀኑ 11፡30 በብሔራዊ ቲያትር በሚካሄድ ሥነ ስርአት ይመረቃል፡፡ ቤተሰቦቿን ለመርዳት ወደ አረብ አገር በስደት ሄዳ ወደ ሀገሯ የተመለሰች አንዲት ወጣት የሚደርስባትንና የሚያጋጥማትን አሳዛኝ የህይወት…