ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(0 votes)
ከሁለት ሳምንት በፊት 36ኛ ዓመት ልደቱን ያከበረው እና “ጄይዙስ” የተባለ አዲስ አልበሙን ከሰሞኑ ለገበያ ያቀረበው ካናዬ ዌስት፤ የዘመኑ ስቲቭ ጆብስ እኔ ነኝ ሲል ተናገረ፡፡ በሌላ በኩል ካናዬ ዌስት እና ፍቅረኛው ኪም ካርዴሽያን ከሳምንት በፊት የመጀመርያ ሴት ልጃቸውን የወለዱ ሲሆን ኖርዝ…
Rate this item
(0 votes)
“ማን ኦፍ ስቲል” በተባለው ፊልም ላይ የሱፐር ማንን ገፀባህርይ በብቃት በመተወን ሄነሪ ካቪል እንደተዋጣለት “ዘ ሆሊውድ ሪፖርተር” ገለፀ፡፡ እንግሊዛዊው ተዋናይ ሄነሪ ካቪል ሱፐርማንን ለመምሰል ሲል 40 ፓውንድ ኪሎ ቀንሷል ያለው ዘገባው፤ ይህን ለማሳካትም ለ11 ወራት በሳምንት 12 ሰዓታትን የአካል ብቃት…
Rate this item
(0 votes)
ቁምነገር የጋዜጠኞች ማሰልጠኛ ማዕከል በተለያዩ የጋዜጠኝነት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ትናንት ማታ አስመረቀ፡፡ ለአራተኛ ዙር የተመረቁት 31 ተማሪዎች በመሰረታዊ ጋዜጠኝነት፣ ዜናና ፊቸር አፃፃፍ እና በቃለምልልስ ቴክኒክ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡ ምረቃው የተካሄደው ራስ ሆቴል ጀርባ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 አዳራሽ ነው፡፡
Rate this item
(3 votes)
በአንጋፋው ድምፃዊ መሐሙድ አህመድ በ“የሺ ሀረጊቱ” የተሰኘ ዘፈን መነሻነት የተፃፈው ልቦለድ መፅሐፍ ታትሞ ለንባብ ቀረበ፡፡ በዚህ ሳምንት እየተሰራጨ ያለውን መፅሐፍ የደረሰው ደጀኔ ተሰማ ነው፡፡ 235 ገፆች ያለውን መፅሐፍ ያተመው እታፍዘር ማተሚያ ቤት ሲሆን አከፋፋዩ ሊትማን ጀነራል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል…
Rate this item
(0 votes)
በሰሜን አሜሪካ ከሚገኘዉ ታዋቂዉ የፊልም ኩባንያ ከ”አባይ ሙቪስ” እና በርካታ ሀገርኛ ሲኒማ በመስራት ላይ የሚገኘዉ እና በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሥራ ላይ የተሰማራዉ ኦክቴት ኮምፒዉተር ቴክኖሎጂ በመተባበር በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀዉን እና የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተመሰረተበትን…
Rate this item
(0 votes)
ብሉ ኦሽንና ናይት ክለብ በመሪ ሲኤምሲ አካባቢ ተከፈተ፡፡ ክለብ ቪ አይ ፒ ሰርቪስ ያለው መስተንግዶ ጋር የሚሰጥ ከ 70 በላይ ለሰራተኞች እድል እንደፈጠረ በተመጣጣኝ አገልግሎት የተለያዩ ባህላዊና የውጪ አገር ምግቦች ያቀርባል በተለይ አርብና ቅዳሜ በዲጄ ሳሚ ይቀርባል፡፡ ብሉ ኦሽን ናይት…