ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
 (ሰማይ ከይንድይብ ረሐቐና፣ ምድሪ ከይንጥቐልል ገፊሑና)የትግሪኛ አባባል ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ሩቅ አገር የሚኖር አንድ ባለፀጋ ንጉስ ነበር፡፡ 5 ልጆች አሉት፡፡ ዕድሜው ወደ ሞት እየተቃረበ ሲመጣ ዙፋኑን ለማን እንደሚሰጥ ግራ ይጋባል፡፡ በመጨረሻ ግን አምስቱንም ልጆቹን ይጠራና፤“ውድ ልጆቼ! እነሆ ሰው ነኝና…
Rate this item
(6 votes)
 አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡“ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን“አቤት” ይላሉ ሚስት“መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ”“ወዴት?”“ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!”“እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም፤ ቆይ ቁርስ ደርሷል፡፡”“ባዶ ሆዳችንን አደል የተፈጠርን?”“ቢሆንም ወንድ ልጅ የሚገጥመው ስለማይታወቅ ባዶ ሆዱን አይወጣም”“ሴትስ የሚገጥማት…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የልምድ አዋላጅ የሚባል ለብዙ ዓመታት የሠራ ነገረ ፈጅና ነገር የበላ ጠበቃ የተባለ፤ስመ-ጥሩ ጠበቃ፤በውርስ ምክንያት ጭቅጭቅ ላይ ያሉ ቤተሰብ አባላትን ሊያማክር ሲጠብቅ፤በቀጠሮ ቦታ ላይ ሳይመጡለት ይቀራሉ፡፡ቆሞ ተስፋ ሳይቆርጥ ሲያስብ ቆይቶ ቢያንስ የጥብቅና ገቢውን የነጠቀው ማን እንደሆነ ለማወቅ…
Rate this item
(3 votes)
ከነ አያ አንበሶ በታች ያሉት የዱር አራዊት ሁሉ ተሰብስበው ትልቅ ግብዣ ተደረገና ዳንሱ፣ ጭፈራው፣ ዳንኪራው ቀለጠ! ደራ! ከደናሾቹ መካከል ጥንቸል ተነስታ፤“ዝም ብለን ከምንደንስ እንወዳደርና ምርጥ ዳንሰኛው ይለይ!” አለችና ሃሳብ አቀረበች፡፡ በሃሳቡዋ ሁሉም ተስማሙና ጭፈራው ቀጠለ፡፡ ሁሉም በተራ በተራ ወደ መድረክ…
Rate this item
(3 votes)
 ከእለታት አንድ ቀን፤በፈረንሳይ አገር ፓሪስ ውስጥ ዛሬ አምሮ የቆመውን ቱር ኤፌል (ኤፍል ታወር) የተባለውን ሐውልት ዲዛይን ለመስራት ጥንት ብዙ የቅርጽ ባለሙያዎች ተወዳድረው ነበር ይባላል።ከተወዳደሩት መካከል እጅግ ታዋቂ የሆነ የህነፃ ባለሙያም ይገኝበታል።ከቀናት በኋላ ውጤቱ ሲመጣ አሸናፊ የሆነው አንድ እስከዚህም በፈረንሳይ የማይታወቅ…
Saturday, 09 October 2021 00:00

የእሳትና አበባ አውዳመት

Written by
Rate this item
(6 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ለልጁ የወፍ ወጥመድ ሰርቶ ሊያሳየው ፈልጎ እንዲህ አለው፡“ይሄውልህ ልጄ! ወፍ ለማጥመድ ስትፈልግ ወንፊት ታዘጋጃለህ። ከዚያ እንጨት ታመጣና በገመድ ታስረዋለህ። እንጨቱን መሬት ላይ አቁመህ የወንፊቱን ጠርዝ እንዲደግፍ ታደርጋለህ። ከዚያም እንጨቱን ተደግፎ ከቆመው ወንፊት ስር እህል ትበትናለህ።…