ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Read 5483 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡-ከዕለታት አንድ…
Read 6269 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
..ባለመዶሻ፤ ያየው ችግር ሁሉ ሚስማር ይመስለዋል.. ማርክ ትዌይንከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የታመመ ጓደኛውን ሊጠይቅ ወደ ሆስፒታል ይሄዳል፡፡ ጓደኛው የመጨረሻው የሞት አፋፍ ላይ ነበር ይባላል፡፡ ኦክሲጂን በላስቲክ ቱቦ ተገጥሞለት ነው የሚተነፍሰው፡፡ ጠያቂው ወደሚያጣጥረው ጓደኛው ቀረብ ብሎ ሲያየው ታማሚው በጣም ባሰበትና…
Read 6439 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ የጫማ ዕደሳ ሥራ ላይ የተሠማራ ጫማ ሰፊ ገበያ አልመጣ ብሎት ይቸገራል፡፡ ስለዚህ ጫማ የማደስ ሥራውን ይተውና ..መድኃኒት አዋቂ ነኝ.. ብሎ የህክምና ሥራ ላይ ይሠማራል፡፡ ..ከማናቸውም በመርዝ ከሚመጡ በሽታዎች መከላከያ የሚሆኑ ልዩ መድኃኒቶች በቅናሽ ዋጋ…
Read 7358 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ያልስማው ሲመጣ የሰማው ሲሄድ፡፡ ተግሳም ለፀባይ ካልሆነው አራሚ መናገር ከንቱ ነው ካልተገኘ ሰሚ.. (ከበደ ሚካኤል)ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል ባላጠፋው ጥፋት ይረገማል አሉ፡፡ ትልቅ ጫካ ውስጥ ብቻውን እንዲኖርምይደረጋል፡፡ እርግማኑም ..በአንድ ዓመት ውስጥ ያቺን የተፈቀደችለትን አንድ ቃል ሳይናገር ከቀረ በሚቀጥለውዓመት አንድ…
Read 6051 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ክንዱ ላይ ክርኑን በጣም ያመውና ለጓደኛው ..ምን ባደርግ ይሻለኛል?.. ይልና ይጠይቀዋል፡፡ ጓደኛውም ..አንድ ዋሻ ውስጥ የሚኖር አዋቂ ሰው አለ፡፡ እሱ ጋ ሄደህ ችግርህን ብታስረዳው መፍትሔ ይፈልግልሃል.. አለው፡፡..ስንት ያስከፍለኛል?....አስር ብር ብቻ፡፡....ምን ምን ዓይነት ምርመራ…
Read 5721 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ