ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
 አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ፡፡አንድ ኃይለኛ የመርሳት ችግር የነበረበት አይሁዳዊ ነበር፡፡ ከመርሳቱ ብዛት ማታ አውልቆት የተኛውን ልብስና ጫማ የት እንዳስቀመጠ እንኳ አያስታውስም፡፡ ልብስና ጫማውን ያስቀመጠበትን ቦታ ሲፈልግ ሁልጊዜ የጸሎት ሰዓቱ ይረፍድበታል፡፡ በፀሎት ቦታ የሚሰጠውን የቶራ ትምህርትም ጠዋት ተምሮ ማታ ይረሳዋል፡፡ እሱ…
Rate this item
(2 votes)
ከእለታት አንድ ቀን በህይወቱ ሁሉ ነገር የተሳካለት ሚስትም፣ ልጆችም አፍርቶ ጥሩ ስራ እየሰራ የሚኖር ሰው ነበር፡፡ በህይወቱ ግን፤ ቅር የሚለው አንድ ሰው ነበር፡፡ ስለዚህም አንድ ቀን፤“ዕውነት መጥፋቷ በጣም ቅር ይለኛል” አላት ለባለቤቱ፡፡“እንግዲያው እውነትን ራስህ ፈልጋት” አለች ባለቤቱ፡፡ሰውየው ሁሉንም ንብረቱንና ቤቱን…
Rate this item
(1 Vote)
 አንድ አዞ ከሚስቱ ጋር በጣም ጥልቅ፣ ጨለማና በፈጣኑ የሚወርድ ወንዝ ውስጥ ይኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን ሚስትየው “የዝንጀሮ ልብ አምሮኛል፡፡ በጣም በጣም ርቦኛል፡፡ እንደምንም ብለህ አንድ እንኳን አምጣልኝ እባክህ” ትለዋለች ለባሏ፡፡“ዝንጀሮ የሚኖረው መሬት ላይ፣ እኛ የምንኖረው ውሃ ውስጥ፤ እንዴት አድርጌ ዝንጀሮ…
Rate this item
(2 votes)
አንድ የአረቦች ጥንታዊ ተረት አለ፡፡አንድ እጅግ በጣም የናጠጠ የሀብታም ቤተሰብ ውስጥ የተወለደ ልጅ ነበር፡፡ ወላጆቹ ከልጅነቱ ጀምሮ እጅግ አድርገው ያሞላቅቁታል፡፡ እሱ ጠይቆ እምቢ የሚባል ምንም ነገር የለም፡፡ ‘ግመሎች ግዙልኝ’ ሲል በመቶ የሚቆጠሩ ግመሎች ወዲያው ተገዝተው ይቀርቡለታል፡፡ ‘የምኖርበት ቤት ሰለቸኝ’ ሲል…
Rate this item
(2 votes)
ሁለት መንገደኞች ራቅ ወዳለ አገር ለመሄድ ጉዞ ጀምረዋል፡፡ ሁለቱም የተለያየ ጠባይ ያላቸው ናቸው፡፡ አንደኛው፤ በህይወቴ ሙሉ ዕውነት ፈፅሞ ተናግሮ የማያውቅ ነው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ዕድሜውን በሙሉ ውሸት የሚባል ነገር ፈፅሞ ተናግሮ የማያውቅ ነው፡፡ ሁለቱ መንገደኞች ብዙ ከተጓዙ በኋላ፣ ወደ ዝንጀሮዎች አገር…
Rate this item
(3 votes)
በአንድ መንደር የሚኖር አንድ ድመት ያለው ሰው አለ፡፡ ድመቱ በመንደሩ እየተዘዋወረ በርካታ የድመት ወዳጆችና ውሽሞች አፈራ፡፡ አንድ ቀን አንዷ ድመት ዘንድ፣ ሌላ ቀን ሌላ ድመት ዘንድ እየተዘዋወረ ሲወሰልት ከረመ፡፡ በውጤቱም የመንደሩ ድመቶች ሁሉ አረገዙ፡፡ አያሌ ተፈለፈሉ። የሰፈሩ ሰው ሁሉ በድመቶች…
Page 4 of 72