ኪነ-ጥበባዊ ዜና
Thursday, 09 May 2024 19:31
ታላቋ አርበኛ ወይዘሪት ሆይ ከበደች ስዩምን የሚዘክር መርሃ ግብር ነገ ይካሄዳል
Written by Administrator
አርበኛ ወይዘሪት ሆይ ከበደች ስዩምን የሚዘክር መርሃ ግብር በነገው ዕለት ቅዳሜ ግንቦት 3 ቀን 2016 ዓ.ም በወመዘክር አዳራሽ ታላላቆች በታደሙበት ይከናወናል፡፡ በተጨማሪም የአርበኛዋን አንጸባራቂ ገድል የሚያሳይ አጭር ድራማም ለታዳሚው ይቀርባል፡፡በታሪካችን ሂደት ሴቶች ያላቸውን አስተዋፅኦ የሚዘክር ልዩ የፓናል ውይይት ከኪነ-ጥበባዊ ዝግጅቶች…
Read 339 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
የግሪካዊው ደራሲ ኒኮስ ካዛንታኪስ ”The Last Temptation of Christ“ የተሰኘ ልብወለድ መጽሐፍ ”የመጨረሻው ፈተና” በሚል በማይንጌ ወደ አማርኛ ተመልሶ ሰሞኑን ለንባብ በቃ፡፡ኒኮስ ካዛንታኪስ በ1883 ዓ.ም. (እ.ኤ.አ) በክሪት ከተማ ተወለደ፡፡ ከአቴንስ ዩኒቨርስቲ የሕግ ዲግሪውን ካገኘ በኋላ፣ በታዋቂው ፈላስፋ ሄንሪ በርግሰን ሥር…
Read 814 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ስብሐቲዝም የሀሳብ ውይይት የፊታችን እሁድ ሚያዝያ 20 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቤተመዛግብት እና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት(ወመዘክር) አዳራሽ ውስጥ ይካሄዳል።
Read 943 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
"የሕላዌ እንቆቅልሽ " የተሰኘ መጽሐፍ ነገ ይመረቃልየደራሲ ማንደፍሮ ማሩ "የሕላዌ እንቆቅልሽ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ቅዳሜ ሚያዝያ 19 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በወመዘክር አዳራሽ ይመረቃል።
Read 661 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
በደራሲ ባየህ ንጉሴ የተዘጋጀው “ፋሽን” የተሰኘ በፋሽን እና ሞዴሊንግ ላይ ትኩረቱን ያደረገ መጽሐፍ ቅዳሜ ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ የኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት (ወመዘክር) አዳራሽ ጥሪ የተደረገላቸው የጥበብ ቤተሰቦች እና እንግዶች በተገኙበት ይመረቃል ይመረቃል።በስድስት ምዕራፍ የተከፈለው መጽሐፉ ስለ…
Read 238 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና
ኢንጂነር ቢጃይ ናይከር ግማሽ ሚሊዮን (500ሺህ) ብር፣ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ 100ሺ ብር በመስጠት ጀምሯል ደጋግ ኢትዮጵያውያኖች የአቅማችሁን በማድረግ የትዕግስት ሶስት መንታ ልጆች የአይን ብርሃናቸው እንዲመለስ የበኩላችንን እናድርግ። ሼር በማድረግ እንጀምር! አካውንታቸው ይህው እባካችሁ ሼር አድርጉት * СВЕ 1000622473872 * Dashen…
Read 308 times
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና