Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 08 October 2011 09:15

አቶ በረከት ስምዖን በ97 ምርጫ ዙሪያ መጽሐፍ ጻፉ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ በረከት ስምዖን “የሁለት ምርጫዎች (የ1997-2000 ዓ.ም ወግ”) በሚል ርእስ የጻፉት መጽሐፍ በኬንያ በሕትመት ላይ እንደሚገኝ የታወቀ ሲሆን እና ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥ ገበያ ላይ እንደሚውል ምንጮች ጠቆሙ፡፡

በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት አካባቢ ያሉትን ጊዜያቶች የሚዳስሰው የአቶ በረከት መጽሐፍ፤ ከ97 አገራዊ ምርጫ በፊት እና በኋላ የነበሩትን ሂደቶችም ያካትታል፡፡ መጽሐፉ 350 ገፆች እንዳሉት  ለማወቅ ተችሏል፡፡ በአገሪቱ ፖለቲካ ላይ ቀውስ ያስከተለውን ምርጫ 97 በተመለከተ ከተቃዋሚዎች ጎራ ጥቂት የማይባሉ መጻሕፍት መውጣታቸው የሚታወስ ሲሆን ከገዢው ፓርቲ ወገን ምርጫውን በተመለከተ ሲጽፉ አቶ በረከት ስምዖን የመጀመሪያው ናቸው፡፡

 

Read 4696 times Last modified on Saturday, 08 October 2011 13:04