Monday, 18 November 2013 11:53

በዩፍታሄ ንጉሴ ህይወትና ስራዎች ላይ ውይይት ይካሄዳል

Written by  መልካሙ ተክሌ
Rate this item
(1 Vote)

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬስ፤ በዶክተር ዮናስ አድማሱ አርታዒነት አምና ለንባብ ያበቃው “የዮፍታሄ ህይወትና ስራ” ነገ ከቀኑ 8 ሰዓት በብሄራዊ ቤተመጻሕፍት ውይይት እንደሚደረግበት ሚዩዚክ ሜይዴይ አስታወቀ።
ውይይቱን የሚመሩት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር መምህር የሆኑት አቶ አሰፋ ወርቁ ናቸው፡፡

Read 1612 times