ነዋሪነቱን ደቡብ አፍሪካ ባደረገው ዳንኤል ታደሰ የተፃፉ ግጥሞች የተካተቱበት “ርዕስ አልባ ግጥሞችና ቅጽ 1” “የግጥም መጽሐፍ ዛሬ 4 ሰዓት ላይ በሐገር ፍቅር ትያትር ቤት ይመረቃል፡፡ 180 ገፆች ያሉት መጽሐፍ ዋጋ 25 ብር ነው፡፡ ይኸው መጽሐፍ ባለፈው እሁድ በደቡብ አፍሪካ፤ ብራምፎንቴን መዝናኛ ማዕከል መመረቁን ለማወቅ ተችሏል፡፡