Saturday, 16 August 2014 10:59

የትግርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮችና ዘይቤያዊ አባባሎችን የያዘ መፅሃፍ ይመረቃል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(2 votes)

በአለማየሁ ገ/ሂይወት ጣሰው የተዘጋጀውና ከ12 ሺህ በላይ የትግርኛ ምሳሌያዊ አነጋገሮችና ዘይቤያዊ አባባሎችን ያካተተው “ምስላታትን ቢሂላትን ትግሪኛ ከባሁም ናባሁም” የተሰኘ በትግርኛ ቋንቋ የተፃፈ መፅሀፍ ዛሬ በ8፡30 በሚሊኒየም አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ምሳሌያዊ አነጋገሮቹንና ዘይቤያዊ አባባሎቹን ለማሰባሰብ ሁለት አስር ዓመታት እንደፈጀባቸው አዘጋጁ በላኩት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡

Read 1738 times