Saturday, 16 August 2014 11:03

በቡሄ ምሽት ግጥም በጃዝ ይቀርባል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ወጣት ገጣሚያን የሚሳተፉበት የግጥም በጃዝ ምሽት የፊታችን ማክሰኞ ከ11፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር እንደሚቀርብ “ማዕዶት ኤቨንት ኦርጋናይዘር” አስታወቀ፡፡ በቡሄ ምሽት በሚቀርበው በዚህ ዝግጅት፤ ተጋባዥ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ልምዳቸውን ለታዳሚው ያካፍላሉ ተብሏል፡፡ የግጥም በጃዝ ምሽቱ “ማዕዶት ኤቨንት ኦርጋናይዘር” ከዲኬቲ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሚዘጋጅ እንደሆነ ታውቋል፡፡

Read 1223 times