በብሩክ ወርቁ ቆቴ የተፃፈው “ታክሲ አዲ‘ሳባ ሰማያዊው ግመል” የተሰኘ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ ፀሃፊው በታክሲ ዙሪያ ስላሉ ማህበራዊ መስተጋብሮች፣ ስለ ነዳያን፣ ስለ ሳንቲም ዘርዛሪዎች፣ ስለተራ አስከባሪዎችና ታክሲ ነክ ጉዳዮች የታዘባቸውን በመፅሃፉ ውስጥ አካትቶታል፡፡ መጽሐፉ 141 ገፆች ያሉት ሲሆን በ35 ብር እየተሸጠ ይገኛል፡፡
Monday, 22 September 2014 14:07
“ታክሲ አዲ’ሳባ ሰማያዊው ግመል” ታትሞ ወጣ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና