Saturday, 14 February 2015 15:34

ከአድማስ ፊት” ነገ የጥበብ ዝግጅቱን ያቀርባል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

ከአድማስ ፊት” የኪነጥበብ ማህበር 52ኛውን ወርሃዊ የጥበብ ዝግጅቱን ነገ በሻሸመኔ ከተማ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ በፕሮግራሙ ላይ ተረኛ እንግዳ የሆነው አንጋፋው ድምፃዊ ፀሐዬ ዮሐንስ ተገኝቶ የህይወት ልምዱንና ተመክሮውን ለወጣት የጥበብ ታዳሚዎች እንደሚያካፍል ታውቋል፡፡  በጥበብ ዝግጅቱ፣ የተለያዩ ግጥሞችና መነባንቦች እንደሚቀርቡ አዘጋጆቹ ገልጸዋል፡፡

Read 803 times