Saturday, 07 May 2016 13:08

“የሰፈር ሰው” የሥዕል ኤግዚቢሽን ሰኞ ይከፈታል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

የሰዓሊ ናይዝጊ ተወልደ ስራዎች ለእይታ የሚቀርቡበት “የሰፈር ሰው” የስዕል ኤግዚቢሽን
ሰኞ ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በአሊያንስ ኢትዮ ፍራንሴዝ የስዕል ጋለሪ ይከፈታል፡፡
ማህበረሰቡ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥኑ፣ማህበረሰቡ ራሱን እንዲመለከትና በራሱ ጉዳይ ላይ እንዲነጋገር የሚያደርጉ ከ30-40 ያህል አብስትራክት ያልሆኑ (ፊገራቲቭ/ስዕሎች ለእይታ የሚቀርቡ ሲሆን ለተከታታይ ሃያ ቀናት ለተመልካች ክፍት ሆነው እንደሚቆዩ ሰዓሊው ናይዝጊ ተወልደ ለአዲስ አድማስ ገልጿል ሰዓሊው ከዚህ ቀደም በግልና በጋራ የተለያዩ ኤግዚቢሽኖችን ማቅረቡን ጨምሮ ገልጿል፡፡

Read 915 times