Sunday, 16 October 2016 00:00

“ስሜትና አዕምሮ” የስነ ልቦና መፅሐፍ ለአንባቢያን ቀረበ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(32 votes)

      በከተማ አድማሱ የተዘጋጀው “ስሜትና አዕምሮ” የተሰኘ በስነ ልቦና ላይ ያተኮረ መፅሐፍ ሰሞኑን ለአንባቢያን ቀርቧል፡፡ 432 ገፆች ያሉት መፅሀፉ፣ የሰከነ ልቦና ስሜት ባለቤት ለመሆንና፣ እንደ ጭንቀትና ድብርት ያሉ የስሜት ችግሮችን ለመቅረፍ የሚረዳ ሳይንሳዊ የስነ አዕምሮ መፅሀፍ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በስነ ልቦና ጉዳይ ያተኮረው “ስሜትና አዕምሮ”፤ በ91 ብር ከ 20 ሣንቲም ለገበያ የቀረበ ሲሆን ደራሲው ከዚህ ቀደም “ስነ አዕምሮ” በሚል ርዕስ ተመሳሳይ መፅሀፍ ለአንባቢያን አድርሰዋል፡፡

Read 11690 times