የአድዋን ድል 121ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርና በብሄራዊ ቴአትር ትብብር የተዘጋጀው ሙዚቃዊ ድራማ፤ የፊታችን ሰኞ ከቀኑ 9፡00 ጀምሮ በብሄራዊ ቴአትር አዳራሽ እንደሚመረቅ ተገለፀ፡፡ በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ የ ባህልና ቱ ሪዝም ሚ ኒስትር ዶ /ር ሂ ሩት ወ / ማሪያም፣ በርካታ የኪነ- ጥበብ ባለሙያዎችና ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እንደሚታደሙም ለማወቅ ተችሏል፡፡
Saturday, 25 February 2017 13:15
የአድዋ በዓልን የተመለከተ ድራማ ሰኞ ይመረቃል
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና