Saturday, 03 June 2017 00:00

6ኛው ‹‹ህብረ-ትርኢት›› የኪነ-ጥበብ ምሽት ይካሄዳል

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)

 ማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ከኢትዮጵያ ሆቴል ጋር በመተባበር ወር በገባ በመጀመሪያው አርብ የሚያዘጋጀው 6ኛው ‹‹ህብረ-ትርኢት›› የኪነ ጥበብ ምሽት የፊታችን አርብ በኢትዮጵያ ሆቴል ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ
ይካሄዳል፡፡ በዚህ ምሽት ላይ ወግ ግጥም በጃዝ፣ አጭር ኮሜዲ ተውኔትና ሙዚቃ ለታዳሚው የሚቀርብ ሲሆን ወጣትና አንጋፋ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ሰራዎቻቸውን እንደሚያቀርቡ የማይና ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ሀላፊዎች ለአዲስ አድማስ ገልጸዋል፡፡

Read 655 times