Saturday, 27 October 2018 10:44

“ራስ ወዳድነት” የሥዕል አውደ ርዕይ በፈንዲቃ ተከፈተ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


በሰዓሊ ብርሃኑ ዳንኤል የተሰሩ ከ30 በላይ ሥዕሎች ለዕይታ የቀረቡበት “ራስ ወዳድነት” የተሰኘ የሥዕል አውደ ርዕይ ከትላንት በስቲያ በፈንዲቃ
የባህል ማዕከል፣ ኢትዮ ከለር ጋላሪ ተከፈተ፡፡አውደ ርዕዩ ለቀጣዮቹ 21 ቀናት እስከ ህዳር 5 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ባሉት ቀናት
ለእይታ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ ለማወቅ ተችሏል። ሰዓሊው ከዚህ ቀደም በግልና በቡድን ስራዎቹን ለእይታ ማብቃቱ ተጠቁሟል፡፡


Read 1277 times