Saturday, 06 April 2019 15:25

“የአባቷ ልጅ” ለንባብ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(1 Vote)

 በወንዶች ህይወትና ሥነልቦና ላይ ያተኮረና በትዳር ህይወት፣ በአባወራነት፣ በቤተሰብ ህይወትና በላጤነት ዘመን ውስጥ ያሉ ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ “የአባቷ ልጅ” የተባለ መጽሐፍ ለንባብ በቃ፡፡ በሄኖክ ኃይለ ገብርኤል ተዘጋጅቶ በያዝነው ወር ለንባብ የበቃው ይኸው መጽሐፍ 221 ገፆች ያሉት ሲሆን በ150 ብር ለገበያ ቀርቧል፡፡

Read 832 times