Sunday, 02 June 2019 00:00

“ኢትኤል” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ

Written by  ናፍቆት ዮሴፍ
Rate this item
(0 votes)


             የዘላለም ነገደ ድርሰትና ዝግጅት የሆነው “ኢትኤል” ፊልም ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ አበባ ቴአትርና ባህል አዳራሽ በድምቀት ተመረቀ፡፡
ፊልሙ በአገር ታሪክና በማንነት ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በአሜሪካ ያደገ ኢትዮጵያዊ ወጣት ወደ አገር ቤት ሲመለስ የገጠመውን የማንነት ቀውስ በፊልሙ ላይ ደራሲና ዳይሬክተሩን ዘላለም ነገደን ጨምሮ፣ አንጋፋዋ ተዋናይት ፍቅርተ ደሳለኝ፣ እውቁ ደራሲና ዳይሬክተር ሙሉአለም ጌታቸው፣ ያየህይራድ ማሞ፣ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ አክሊሉና ሌሎችም ተሳትፈውበታል፡፡

Read 1237 times