Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 01 September 2012 12:09

7ኛው ኢንተርናሽናል ፊልም አውደ ርዕይ በሕዳር ይቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

7ኛው ኢንተርናሽናል ፊልም አውደ ርዕይ ከህዳር 18 እስከ ህዳር 25/2005 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚቀርብ ሊንኬጅ ማስታወቂያ ሕትመትና ፕሮዳክሽን አስታወቀ፡፡ በአውደርዕዩ ከአውሮፓ፣ ከሰሜን አሜሪካ እና ከአፍሪካ እንዲሁም ከሌሎች ቦታዎች የሚመጡ ፊልሞች ይሳተፋሉ፡፡ በአውደርዕዩ የሚታዩት ፊልሞች Africa Panorama, Cinema Landmarks, Contemporary Cinema, Ethiopia Focus, Embassy Focus, እና Community Focus በተሰኙ ምድቦች የተከፋፈሉ ናቸው፡፡ ከፊልሞች እይታ ሌላ በፊልም ዙሪያ አውደ ጥናቶችና ዎርክሾፖች እንደሚካሄዱ ተገልጿል፡፡

 

 

Read 1229 times Last modified on Saturday, 01 September 2012 12:10