Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 29 September 2012 10:11

“ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ያቀርባል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሻሸመኔ ከተማ ኪነጥበባት አፍቃሪዎች የተቋቋመው “ከአድማስ ፊት” 39ኛ ዝግጅቱን ነገ ከሰዓት በኋላ በከተማይቱ የባህል አዳራሽ እንደሚያቀርብ ገለፀ፡፡ አርቲስት ንዋይ ደበበ የክብር እንግዳ ይሆንበታል ተብሎ በሚጠበቀው ዝግጅት የማህበሩ አባል የሆነው ቢኒያም ማሞ “አብዶሽ” የተሰኘ አዲስ ረዥም ልቦለዱን ያስመርቃል፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በመፅሐፉ ላይ ሙያዊ ዳሰሳ ያቀርባሉ፡፡

 

 

Read 1542 times Last modified on Saturday, 29 September 2012 10:15