Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 29 September 2012 10:17

“ጢባጢቤ” ፊልም ሰኞ ይመረቃል

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በባህል ላይ ያተኮረው እና አዚዶልፕ መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ያሰራው “ጢባጢቤ” የተሰኘ የዳንስ ድራማ ፊልም ሰኞ እንደሚመረቅ አዘጋጆቹ ገለፁ፡፡ ፊልሙ በ7D እና 5D ካሜራ የተቀረፀ ነው ተብሏል፡፡ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ትያትር ሰኞ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀውን ፊልም ፅፋ ያዘጋጀችው ቅድስት ይልማ ስትሆን አዚዛ አህመድ፣ ሚካኤል ሚሊዮን፣ ሚካኤል ዮሐንስ፣ ዘነቡ ገሠሠ እና ሌሎችም ተውነውበታል፡፡ የፊልሙ ኬርዮግራፈር አዲሱ ደምሴ ነው፡፡

 

 

Read 1583 times Last modified on Saturday, 29 September 2012 10:18