Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 06 October 2012 12:59

“I” ኔ ለንበባብ በቃ

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በሃሊማ ሙዘይን (ሃሊ) የተዘጋጀው “I” ኔ የተሰኘ የግጥም መድብል ለንባብ በቃ፡፡ መጽሐፉ ከሁለት ወራት በፊት ቢታተምም፤ በተለያዩ ምክንያቶች እስካሁን ለአንባቢያን ሳይደርስ መቆየቱ ፀሐፊዋ ለዝግጅት ክፍላችን ተናግራለች፡፡ 85 ገፆች ያሉት መጽሐፍ በ19 ብር እየተሸጠ ሲሆን 78 ግጥሞችን ይዟል፡፡በነርስ ሙያ ላይ ስትሰራ የነበረችው ሃሊ፡፡ ባሁኑ ወቅት ሙሉ በሙሉ ጊዜዋን ለጽሑፍ ሥራ እንደምታውል ተናግራለች፡፡

 

Read 1594 times Last modified on Saturday, 06 October 2012 13:04