Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62
Saturday, 20 October 2012 11:50

“የዝምታ ጩኸት” ተመረቀ

Written by 
Rate this item
(2 votes)

የምጣኔ ሀብት ባለሙያ በሆነችው ወይዘሪት ትዕግስት አለምነህ የተዘጋጁ 66 ግጥሞች የተካተቱበት “የዝምታ ጩኸት” የተሰኘ የግጥም መድበል ከትናንት በስቲያ በብሔራዊ ቤተመፃሕፍትና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ በስፕሪንግ ማተሚያ ቤት የታተመው ባለ 85 ገፆች መፅሐፍ ለሃገር ውስጥ ገበያ 20 ብር፣ ለውጭ ደግሞ በ10 ዶላር እየተሸጠ ነው፡፡

Read 2429 times Last modified on Saturday, 20 October 2012 11:56