ብሔራዊ ቴአትር ከማክሰኞ ጀምሮ ትርኢት ማቅረብ ይጀምራል
ከመጋቢት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በጣራ ዕድሳት ምክንያት ትርኢቶችን ማቅረብ አቋርጦ እንደነበር ያስታወሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር፤ አሁን ዕድሳቱ በመጠናቀቁ ከፊታችን ማክሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም አንስቶ ቴአትር ቤቱ መደበኛ ሥራውን እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና