Saturday, 19 August 2023 21:12

በሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ የወርቅ፣ የብር እና የነሃስ ሜዳሊያ አሸነፈች

Written by 
Rate this item
(0 votes)

በ2023ቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ10,000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ለሀገራችን የመጀመሪያ ሜዳልያ ተከታትለው በመግባት ማስመዝገብ ችለዋል።

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ ውድድሩን በበላይነት ስታጠናቅቅ ለተሰንበት ግደይ ሁለተኛ እጅጋየሁ ታዬ  ሶስተኛ ደረጃን ይዘው ማጠናቀቅ ችለዋል።

Read 1487 times