Sunday, 20 August 2023 19:53

አትሌት ሰለሞን ባረጋ በወንዶች 10 ሺ ሜትር 3ኛ ሆኖ በማጠናቀቅ ለሀገሩ

Written by 
Rate this item
(6 votes)

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በወንዶች 10 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር በሰለሞን ባረጋ የነሀስ ሜዳሊያ አግኝታለች።

የወርቅ ሜዳሊያውን ኡጋንዳ ብሩን ደግሞ ኬንያ ወስደዋል።

በሪሁ አረጋዊ  አራተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

Read 1367 times