Thursday, 25 January 2024 20:04

ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ "የዘመን ቃናዎች"የተሰኘ አዲስ አልበም ከሰሞኑ ለአድማጮች እንደሚያደርስ በማህበራዊ ትስስር ገፁ አስታውቋል።

Written by 
Rate this item
(0 votes)
ይህ አልበም ቆየት ያሉ የሙዚቃ ስራዎች ድጋሚ የተሰሩበት እንደሆነ ባለፈው ቅዳሜ "የቅዳሜ ጨዋታ " ፕሮግራም ላይ መናገሩ ይታወሳል።
ሙዚቃቸው ድጋሚ ከተሰራላቸው አንጋፋ ድምፃዊያን መካከል ድምጻዊ ጥላሁን ገሠሠ ፣ ድምጻዊ እሳቱ ተሰማን ጨምሮ ሌሎችም ይገኙበታል ተብሏል።
Read 830 times