200 መቀመጫ ያለው ሲኒማ ቤቱ፤ በወቅቱ የፊልም ቴክኖሎጂ የተደራጀ ነው ተብሏል፡፡ በሌላም በኩል በእስክንድር መርሃጽድቅ የተዘጋጀው “ቀይ ሥሮች እና ሌሎች…”መጽሐፍ ማክሰኞ ፒያሳ በሚገኘው የብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ይመረቃል፡፡ ከቀኑ 11 ሰዓት የሚመረቀው ባለ 120 ገጽ መጽሐፍ፤ 20 ማህበራዊ ትችቶችና ሌሎች ጉዳዮች ያካተተ ነው፡፡ በቀይሽብር ሰማእታት ቤተመዘክር የሚገኘው “ኢዮሃ ሲኒማ” ነገ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እንደሚመረቅ ድርጅቱ ገለፀ፡፡
Published in
ኪነ-ጥበባዊ ዜና