ዜና

Rate this item
(0 votes)
"ወታደራዊ ሃይልን ወደ ስልጣን የማምጣት ጉዳይ አይታሰብም"የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ፤ ከፌደራል መንግስትም ጋር ይሁን ከሌላ አካል ጋር ወደ ግጭት የሚያስገባ ነገር እንደሌለ አስታወቁ፡፡“በምንም መልኩ በውስጣችን የሚፈጠር ግጭትና ጦርነት አይኖርም፣ የውስጥ ግጭት ይፈጠራል የሚለው ጉዳይ…
Rate this item
(0 votes)
በትግራይ የሕወሓት አንደኛው አንጃ ለራሱ ጥቅም ሲል እየፈጠራቸው ያሉ ድርጊቶች ተገቢነት የሌላቸውና ህዝብን ችግር ውስጥ የሚከቱ በመሆናቸው በጊዜ መቆም እንዳለባቸው የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አረጋዊ በርሔ አሳስበዋል፡፡ በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት ሁሉንም አካታች የሆነ አስተዳደር በክልሉ መተግበር እንዳለበት የገለጹት ሊቀመንበሩ፤…
Rate this item
(1 Vote)
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ “በትግራይ ክልል የሚፈጠረው ችግር ኢትዮጵያን የማተራመስ አቅም አለው” በማለት ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ የፌደራል መንግሥቱ ለጊዜያዊ አስተዳደሩ ደጋፍ መስጠት አለበት ብለዋል፡፡ ዛሬ በሸራተን አዲስ ሆቴል ለጋዜጠኞች መግለጫ የሰጡት አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የትግራይ ክልልን ወቅታዊ…
Rate this item
(0 votes)
የአፍሪካ ወጣቶች የሮቦቲክስ ፈጠራ ችሎታቸውን የሚያሳዩበት 3ኛው የአፍሪካ ሮቦቲክስ ሻምፒዮንሺፕ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም በታላቅ ድምቀት ተከፍቷል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ባይሳ በዳዳ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር፤ "የአፍሪካ ሮቦቲክስ ሻምፒዮንሺፕ ውድድር ኢትዮጵያን ከድህነት ለማላቀቅ፣ ታዳጊዎችን በቴክኖሎጂ ለማብቃት…
Rate this item
(0 votes)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከዩኤን ውመን ጋር የሴቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ “ይረዳል” የተባለለትን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። በባንኮች ላይ በአመራርነት የሚሰሩ ሴቶች ቁጥር አነስተኛ ስለመሆኑም ተገልጿል። ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በተካሄደው የውይይት መድረክ ላይ የዩኤን ውመን የኢትዮጵያ ተወካይ…
Rate this item
(2 votes)
ኦክሎክ ሞተርስና አንዳንድ ማህበራት በመካከላቸው ተፈጥሮ የነበረውን አለመግባባት በእርቅ መፍታታቸውን አስታውቀዋል፡፡ ይሄ ይፋ የተደረገው ዛሬ ጠዋት ረፋድ ላይ የኦክሎክ ሞተርስ ሥራ አስኪያጅ፣ እንዲሁም የሽማግሌና የማህበራቱ ተወካዮች በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ነው፡፡ ኦክሎክ ሞተርስ ባሰራጨው መግለጫ እንዳመለከተው፤…
Page 2 of 467