ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ባለፉት ሁለት ዓመታት ኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔት በማቋረጧ ሳቢያ ከ130 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ማጣቷን የምስራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ዓለም አቀፍ የመረጃ ቴክኖሎጂ ፖሊሲ ትብብር የተሰኘው ተቋም አመለከተ፡፡ ተቋሙ ባወጣው የጥናት ውጤት፤ ኢትዮጵያ ለ36 ቀናት ያህል ኢንተርኔትን በማቋረጧና…
Rate this item
(0 votes)
"ከቦታችን ተነቅለን ስንመጣ የተገባልን ቃል አልተፈፀመም በሰሜን ጐንደር ዞን የአበርጊና ቀበሌ የግጪ ጐጥ ነዋሪ የነበሩት አርሶ አደሮች፣ በረሃብ ማለቃችን ነው በማለት መንግስት ይድረስልን ሲሉ ጥሪ አቀረቡ፡፡ አርሶ አደሮቹ ግጪ በሚባለው ቦታ ከልጅነት እስከ እውቀት ትርፍ በማምረትና ለማዕከላዊ ገበያ ምርት በማምረት…
Rate this item
(0 votes)
- በኦሮሚያ የተከሰተው ሁከት ለቫይረሱ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር አስተዋጽኦ አድርጓል ተብሏል - በግብር መክፈያ ቦታዎች የሚታየው መጨናነቅ ስርጭቱን እንዲያባብሰው ተሰግቷል - በሁለት ቀን ብቻ ከ1ሺ በላይ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል የኮሮና ወረርሽኝ ሥርጭት ከቀን ወደ ቀን በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ…
Rate this item
(0 votes)
በደባርቅ ዩኒቨርስቲ 21ሺህ ችግኝ ሲተከል፤700 ሰው ተሳትፏል የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ምክንያት በማድረግ በአማራ ክልል በሚገኙ አስር የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የችግኝ ተከላ እየተካሄደ ነው፡፡ የችግኝ ተከላው ሰኔ 9 ቀን 2012 ዓ.ም በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ፣በጮቄ ተራራ የተጀመረ ሲሆን በዚህ መርሃ ግብር…
Rate this item
(3 votes)
• 10ሺ ያህል ሰዎች ተፈናቅለዋል ተብሏል አለም ዓቀፉ የቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ማኅበር፤ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በአዲስ አበባና ኦሮሚያ 40 ወረዳዎች በተፈጠሩ የከፉ ግጭቶች የደረሱ ጉዳቶችን ከትላንት በስቲያ ባወጣው ሪፖርት በዝርዝር አስታውቋል፡፡በአዲስ አበባና በ40 የኦሮሚያ ወረዳዎች በተከሰተው ግጭት፣…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተከሰተው ሁከትና ግርግር ሳቢያ የኢንተርኔት አገልግሎት መዘጋቱ በየቀኑ ሃገሪቱን ከ4 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ እያሳጣት መሆኑን ያስታወቀው ዓለማቀፉ የኢንተርኔት ክትትል ቡድን ‹‹ኔት ብሎክ››፤ ዜጎች ስለ አንገብጋቢው የኮሮና ወረርሺኝ ተገቢውን መረጃ እንዳያገኙም ገድቧቸዋል ብሏል -…
Page 9 of 319