ዜና

Rate this item
(7 votes)
- እራስን ነፃነት ነፍጐ በአንድ ቦታ ተወስኖ መቆየት ያው እስር ቤት ነው - በህገወጦች ላይ የምንወስደው እርምጃ የትዕግሥታችንን ያህል መራራ ነው - በአገራችን ያለው የጦር መሳሪያ ብዛት ከህዝብ ቁጥር ይበልጣል - የዛሬ 30 ዓመት የነበረ አስተሳሰብ የከሰረ አስተሳሰብ ነው፤ አያስፈልገንም…
Rate this item
(5 votes)
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት መቅረባቸው ታወቀ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት በእጩነት ያቀረቡት ዶ/ር ግሩም ዘለቀ የተባሉ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴው የእጩነት ጥያቄውን መቀበሉን አረጋግጧል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ለሃገራቸው…
Rate this item
(3 votes)
 በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት በዓለም ባንክ ውስጥ ለከፍተኛ የኃላፊነት ቦታ እንዳይወዳደሩ የተደረጉት ኢትዮጵያዊው ምሁር ዶ/ር ዮናስ ብሩ በተቋሙ ውስጥ የሚፈፀመውን ዘረኝነት በመቃወም ከ2 ሳምንት በላይ በረሃብ አድማ ላይ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን በጉዳዩ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ጣልቃ እንዲገባ እና ድምፁን እንዲያሰማ በደብዳቤ…
Rate this item
(4 votes)
የአዲስ አበባ አስተዳደር ም/ከንቲባ ታከለ ኡማ ዛሬ በካፒታል ሆቴል፣ በሽብር ምክንያት ታስረው ከተፈቱ ከ2 00 በላይ ዜጎች ጋር የውይይትና የእራት ፕሮግራም ማዘጋጀታቸው ታውቋል፡፡ የፕሮግራሙ አስተባባሪ ከሆኑት አንዱ አቶ ዳንኤል ሺበሺ ስለ ፕሮግራሙ ለአዲስ አድማስ በሰጡት መረጃ፤ በሽብር ክስ ተፈርዶባቸው ታስረው…
Rate this item
(1 Vote)
በደቡብ ክልል በተፈጠረ በግጭትና የታጠቁ ሃይሎች በሰነዘሩት ጥቃት በዚህ ሣምንት ብቻ የ14 ሰዎች ህይወት መቀጠፉ ታውቋል፡፡ በደቡብ ክልል ቴፒ ከተማ ከትናንት በስቲያ ሐሙስ በተቀሰቀሰ ግጭት የ10 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፣ የኦነግ ታጣቂዎች በአማሮ ወረዳ በፈፀሙት ጥቃት ደግሞ የአራት ሰዎች ህይወት መጥፋቱን…
Rate this item
(1 Vote)
 በጅግጅጋ ያለው አለመረጋጋት በነዋሪዎች ላይ ስጋት ፈጥሯል በተቃውሞና ግጭት ውስጥ የሰነበተችው የድሬደዋ ከተማ ከማክሰኞ ጀምሮ ወደ መረጋጋት እየተመለሰች ሲሆን በጅግጅጋ በየጊዜው የሚያጋጥመው ግጭት በነዋሪዎች ላይ ስጋት መፍጠሩን የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ አድማስ ተናግረዋል፡፡ በድሬደዋ ከተማ ከጥር 13 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ…
Page 10 of 263