ዜና

Rate this item
(5 votes)
 ኦዴፓን ተጠያቂ አድርገው ከስሰዋል ከገዥው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) ጋር የጀመሩት የውህደት ድርድር መክሸፉን የገለፁት ሰባት የኦሮሞ የፖለቲካ ድርጅቶች፤ ‹‹ኦዴፓ የኦሮሞ ፓርቲዎች አንድ እንዳይሆኑ እያሴረ ነው›› ሲሉ ፓርቲውን ወንጅለዋል፡፡ የኦሮሞ ብሄራዊ ኮንግረስ፣ የመላ ኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የገዳ ሥርዓት አራማጅ ፓርቲ፣…
Rate this item
(2 votes)
 የምርጫና የፖለቲካ ፓርቲዎችን ሕግ የሚቃወሙ 65 ተፎካካሪ ፓርቲዎች፣ ሕጉ በቀጣዩ ምርጫ እንዳይተገበር የሚጠይቅ ‹‹ድምጻችን ይሰማ›› የሚል ንቅናቄ ሊጀምሩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ሕጉን በተደጋጋሚ ሲቃወሙ የቆዩት እነዚህ አገር አቀፍና ክልላዊ ፓርቲዎች፤ ሕጉ ስራ ላይ እንዳይውል የሚጠይቅ ንቅናቄ እንደሚጀምሩ ባለፈው ማክሰኞ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ዜጐች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ህዝባዊ ስብሰባውን ነገ መስከረም 4 ቀን 2012 ዓ.ም በመቐሌ ያካሂዳል፡፡ ህዝባዊ ስብሰባውን የፓርቲው ሊቀመንበር አቶ የሺዋስ አሰፋና የፓርቲው ም/መሪ አንዱዓለም አራጌ የሚመሩት ሲሆን ስብሰባውም ከጠዋቱ 4 ሰዓት ጀምሮ በመቐሌ ማዘጋጃ ቤት አዳራሽ…
Rate this item
(5 votes)
 ‹‹የአክሱም ታሪክ የኔም ታሪክ ነው›› የምዕራብ አፍሪካዊቷ አገር አይቮሪኮስት ባህላዊ ንጉስ ቺፍ ዛዬ ጂያን፣ የኦርቶዶክስ እምነትን የተቀበሉ ሲሆን ከሰሞኑም በኢትዮጵያ ተገኝተው አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማትን መጎብኘታቸው ተጠቁሟል፡፡ “በኢትዮጵያ መገኘታችን ትልቅ ፀጋ ነው” ብለዋል ንጉሱ - በጉብኝታቸው ወቅት፡፡ ከአመት በፊት በግሪክ ኦርቶዶክስ…
Rate this item
(0 votes)
ግድቡ በ7 አመት ጊዜ ውስጥ በውሃ እንዲሞላ ግብጽ ጠይቃለች አዲሱ የሱዳን የሽግግር መንግስትና የግብጽ መንግስት የመጀመሪያ ውይይታቸውን በኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ አድርገው የተናጠል ውይይት ማካሄዳቸውን የቱርኩ የዜና ወኪል አናዶሉ ዘግቧል፡፡ የግብፁ የውጭ ጉዳይ ማኒስትር ሣሜ ሹክሪ እና የሱዳኑ አዲስ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮጵያ ሕዝብ ትልቅ እድል አግኝቷል፤ ይሄን እድል በአግባቡ ካልተጠቀመ ትልቅ ኪሳራ ነው የሚሆነው:: አገሪቱ ከፍተኛ ችግር ላይ ትወድቃለች:: ብዙ አገሮች እንደዚህ አይነት እድሎችን ባለመጠቀማቸው፣ የለውጥ እቅድ ተጨናግፎ፣ ብዙ ጥፋቶች ደርሰዋል፡፡ አገራቸው የማትወጣበት ማጥ ውስጥ ተዘፍቃ ኑሮ መከራ የሆነባቸው ብዙ አገሮችን…
Page 5 of 280