ዜና

Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ግማሽ ቢሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል የአዲስ አበባ ወንዝ ዳርቻዎችን ለማልማት ለተነደፈው ፕሮጀክት ገቢ ማሰባሰቢያ የታሰበው “ሸገር ገበታ” የእራት መርሃ ግብር ግንቦት 11 ቀን 2011 የሚካሄድ ሲሆን፤ እስካሁን ከ2 መቶ በላይ ግለሰቦችና ተቋማት ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገብተዋል፤ የኢትዮጵያ…
Rate this item
(6 votes)
- የ10 ብር የትራንስፖርት መልስ የብዙዎችንን ህይወት ቀጥፋለች - ከ3ሺ በላይ ዜጎች ተፈናቅለዋል በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በዳንጉር ወረዳ በተነሳ ግጭት የ21 ሰዎች አሰቃቂ ግድያን ተከትሎ፣ በአዊ ዞን አስተዳደር በሚገኘው ዳውሮና ጃዊ ወረዳ በጉሙዝ ተወላጆች ላይ በተከፈተ የአፀፋ ጥቃት በርካቶች በጅምላ…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ እስላማዊ ም/ቤት (መጅሊስ) ሁሉንም ያማከለ፣ ከመንግስት ጣልቃ ገብነት ነፃ ሆኖ በሃይማኖቱ ልሂቃንና ታማኞች እንዲዋቀር መወሰኑ፣ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን የዘመናት ጥያቄ የመለሰ መሆኑን የቀድሞ የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አስታውቋል፡፡ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ ጠ/ሚኒስትሩን ጨምሮ ከ300 ላይ ሰዎች በተገኙበት በተከናወነው ጉባኤ…
Rate this item
(5 votes)
“ጋዜጠኞች ተፈተዋል፤ መረጃ ግን ታስሯል” የአለማችን አገራትን አጠቃላይ የፕሬስ ነጻነት ሁኔታ በመገምገም በየአመቱ የአገራትን ደረጃ ይፋ የሚያደርገው ሪፖርተርስ ዊዛውት ቦርደርስ የተባለው አለማቀፍ ተቋም እ.ኤ.አ በ2013 ነበር ኢትዮጵያን ለመጀመሪያ ጊዜ በአመታዊ የፕሬስ ነጻነት ደረጃ ሪፖርቱ ውስጥ ያካተተው፡፡ተቋሙ በአመቱ ይፋ ባደረገው አለማቀፍ…
Rate this item
(1 Vote)
 - ብሔራዊ የሐዘን ቀን ታውጆላቸዋል - ሥርዓተ ቀብራቸው ነገ ይከናወናል ድንገተኛ ህልፈታቸው ባለፈው ቅዳሜ ሚያዚያ 19 ቀን 2011 ዓ.ም የተሰማው የቀድሞ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ አስከሬን በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር ቤት እንደሚገባ የተነገረ ሲሆን የቀብር ሥነ ስርአታቸውም ነገ በአዲስ…
Rate this item
(6 votes)
የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ድንገተኛ ህልፈት፣ ለኛም አስደንጋጭ ነበር፡፡ ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ገደማ፣ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ቤተሰብና ተባባሪ ነበሩ፡፡ በማንኛውም ጊዜ ለቃለ ምልልስ ስንጠይቃቸው፣ ሁሌም በደስታና በፈቃደኝነት ነው የሚቀበሉት፡፡ በአንዳንድ ታሪካዊና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ስንፈልግ፣ ስልካቸው…
Page 9 of 269