አግራሞት
Read 397 times
Published in
አግራሞት
(በተለየ የአዘፋፈን ስልቱ ከፍተኛ አድናቆትን ያተረፈው ድምፃዊ ጃሉድ፤ በቃለ-መጠይቆች ላይ በሚሰጣቸው አስቂኝና አስገራሚ ምላሾችም ይታወቃል፡፡ "የጃሉድ 10 አስቂኝ ንግግሮች" በሚል በዩቲዩብ ላይ ካገኘናቸው ከተለያዩ ሚዲያዎች የተሰባሰቡ ቃለ ምልልሶች መካከል ለጋዜጣአቀራረብ ምቹ የሆኑትን መርጠን እነሆ ብለናል - ዘና እንድትሉበት፡፡) ጋዜጠኛ፡- ስለ…
Read 1499 times
Published in
አግራሞት
• ዕውቀት፤ ፍቅር፣ ብርሃንና ርዕይ ነው፡፡ ሄለን ከለር• ዕውቀትን የመሰለ ሀብት የለም፤ድንቁርናን የመሰለ ድህነትም የለም፡፡ ቡድሃ• ማንንም ም ንም ነ ገር ማ ስተማር አልችልም፤ እኔ እንዲያስቡ ብቻ ነው ማድረግ የምችለው፡፡ ሶቅራጠስ• ዕውቀት መጀመሪያ አለው፤ መጨረሻ ግን የለውም፡፡ ጌታ ኤስ. ሊንገር•…
Read 4783 times
Published in
አግራሞት
ባለፈው ረቡዕ በደሴቲቷ አገር በኢንዲያን ኦሽን ትልቅ ዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽን ተዘጋጅቶ ነበር - ውድ ውድ የከበሩ ድንጋዮችና የአልማዝ ጌጣጌጦች የቀረቡበት፡፡ ለዚህም ከቻይና፣ ከሆንግኮንግ፣ ከታይላንድ፣ ከህንድ እና ከአውሮፓ የመጡ ገዢዎች በኤግዚቢሽኑ ላይ ተገኝተው ነበር፡፡ በዚህ ግርግር መሃል ነው ፖሊስ አንዱን የቻይና…
Read 34248 times
Published in
አግራሞት
ከ1ሺ ኪ.ግ በላይ ይመዝናል በርገሩን ለመስራት 4 ሰዓት ፈጅቷል በአሜሪካ የሚኒሶታ ግዛት ውስጥ የሚገኝ አንድ ካዚኖ ቤት (ቁማር ማጫወቻ) እጅግ በጣም ትልቁንና ከፍተኛ ክብደት ያለውን ቺዝበርገር በመስራት በጊነስ የድንቃድንቅ መዝገብ ውስጥ ስሙን አሰፈረ፡፡ ከቤከን የተሰራው ቺዝበርገር 10 ጫማ ስፋት ሲኖረው…
Read 11021 times
Published in
አግራሞት
ቻይናዊው ሁ ሴንግ አንዲት የሚወዳት ፍቅረኛ አለችው፡ እናም ፍቅሩን ለመግለፅ ብቻ ሳይሆን Surprise ሊያደርጋት (ሊያስደምማት) ያስብና ትንሽ ይቆዝማል - ሃሳብ እያወጣ እያወረደ፡ ብዙዎቹ የመጡለትን ሃሳቦች አናንቆ ጣላቸው - ፍቅረኛውን ለማስደመም ብቃት እንደሌላቸው በመቁጠር፡፡ በአዕምሮው የሃሳብ ጅምናስቲክ ሲሰራ ቆይቶ ግን አንዲት…
Read 26312 times
Published in
አግራሞት