ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
የሃይማኖት መሪው ቡድሐ የሚሰጠን አንድ ዕንቆቅልሽ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ አንድ ነጋዴ ሩቅ አገር ሄዶ ሲመለስ፤ ቤቱ በሽፍቶች ተዘርፎና ተቃጥሎ ይደርሳል፡፡ ከቤቱ የተረፈው ረመጥ - መካከል አንድ ተቃጥሎ የከሰለ የሰው ገላ ያያል፡፡ “ይሄ ትንሹ ልጄ መሆን አለበት” አለ፡፡ በዚህ ምክንያት ምርር ብሎ…
Rate this item
(5 votes)
(የሚከተለውን ተረት - መሰል ታሪክ ከዚህ ቀደም ትንሽ ለየት ባለ መልኩ ተርከነዋል፡፡ የሚሰማ ጠፍቶ ታሪክ ሲደገም በማየታችን ደግመን አቅርበነዋል፡፡) አንድ ፀሐፊ እንዳለው “እኔን ቅር የሚለኝ ታሪክ መደገሙ ሳይሆን፤ በበለጠ አስከፊ መልኩ መደገሙ ነው” ይላል፡፡ ዕውነት ሆነው ከመቆየት ብዛት ተረት የሚሆኑ…
Rate this item
(7 votes)
(ሃርያ ላግድ ጐስያ ጐችድ ጌድዋ ካልዮጌ ዮሳመለቼስ)ከዕለታት አንድ ቀን አያ አንበሳና ሰው ወዳጅ ሆኑ አሉ፡፡ “እዚህ ከምንቀመጥ ለምን በጫካ ውስጥ ዞር ዞር እያልን እግራችንን አናፍታታም” አለ ሰው፡፡ አንበሳም፤ “እኔ ጫካው ሰልችቶኛል፡፡ መንቀሳቀስ ከሆነ የፈለግከው ወደሚቀጥለው ከተማ እንሂድ”ሰው፤ “መልካም፡፡ እየተዘዋወርን የከተማውን…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ዘማሪ ወፍ በወጥመድ ተይዛ በቆንጆ ድምጽዋ ትዘምራለች፡፡ ድምፁዋ በጣም ከማማሩ የነሳ ሌሎች ወፎች ሁሉ ፀጥ ብለው ያዳምጡዋታል፡፡ “ስበር እውላለሁ፡፡ ስከንፍ አረፍዳለሁ፡፡ ማን ይየኝ ማን ይስማኝ መች እጨነቃለሁ?የምሮጥ ለራሴ፣ የመኖር ለራሴ፣ ይድከመኝ ይመመኝ፣ ራሴ ነኝ ዋሴ፡፡ ሰው…
Rate this item
(4 votes)
ተነደን ጠንተነ ጋዳኔ መራ ወሮፐ (የወላይትኛ ተረት)ከኤዞፕ ታሪኮች ውስጥ ጃክዶ ስለሚባል አንድ መጠኑ መካከለኛ የሆነ ቁራ - መሳይ ወፍ የሚከተለው ይገኛል፡፡ ጃክዶ በአውሮፓም በእስያም የሚገኝ ወፍ ነው፡፡ መልኩ የጥቁርና የግራጫ ቀለም ድብልቅ ነው፡፡ የሚያብረቀርቅ ነገር መልቀምና መስረቅ የሚወድ ለፍላፊ የወፍ…
Rate this item
(11 votes)
(ሃተን ሙነቅዮ ዴሬ ኢተ ጋደ ጩቸን መነቅዮ ዴሬ ገከውሱ) - የወላይትኛ ተረት ከእለታት አንድ ቀን አንድ ዛፍ ቆራጭ ከወንዝ ዳር ዛፍ እየቆረጠ ሳለ መጥረቢያው ከእጁ ወጥቶ፣ ግንዱ ላይ ነጥሮ ወንዙ ውስጥ ወደቀበት፡፡ በወንዙ ዳር ቆሞ፣“አዬ ጉድ! የእንጀራ ገመዴ ተበጠሰ!” እያለ…