Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ልጆቹን ጠርቶ፣“በጣም ከማርጀቴ በፊት ካለኝ ነገር ሁሉ የምትመርጡትን ላወርሳችሁ እፈልጋለሁና ምርጫችሁን አሳውቁኝ፡፡ በኋላ ግን የወረሳችሁትን ነገር የት እንዳደረሳችሁት ትነግሩኛላችሁ” ይላቸዋል፡፡የመጀመሪያው ልጅ፤“አባቴ ሆይ፤ ለእኔ ገንዘብ ስጠኝ፡፡ በሀገሬ ላይ ትልቁ ባለፀጋ ሰው ተብዬ መኖር ነው የሚያስደስተኝ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሩሲያውያን ተረት እንዲህ ይላል:-አንድ ደሀ ገበሬ ለምስኪን እህቱ፤“ነገ በጠዋት ተነስቼ ወደ ጫካ እሄዳለሁ” ይላታል፡፡እህትየውም፤“ወደ ጫካ ለምን ትሄዳለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች፡፡“አደን ላድን ነው የምሄደው፡፡ ጥንቸል አድኜ ይዤ እመጣና ጥንቸሏን ሸጠን ምግብ እንገዛለን፡፡ ነገ ጠግበን ነው የምናድረው”” ይላታል፡፡“እስቲ እንዳፍህ ያርግልን” ትላለች፡፡
Saturday, 15 October 2011 10:52

መብላት ያስለመድከው ሲያይህ ያዛጋል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው የትራፊክ ህግ ይጥስና ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ ፍርድ ቤቱ በባለ ጉዳይ ተጨናንቆ ስለነበር ተራውን ሲጠብቅ እጅግ ብዙ ሰዓት ይቆያል፡፡ በመጨረሻ ተራው ይደርስና ዳኛው ፊት ይቀርባል፡፡ ዳኛውም፤ “ለዛሬ ሰዓት ስለደረሰ ነገ ተመለሰ” ሲሉ ቀጠሮውንያሸጋግሩታል፡፡ ባለጉዳዩም፤ በመከፋት ስሜት፤…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ሁሉ ንጉሥ አያ አንበሶ ታሞ አልጋ ላይ ይውላል፡ የጫካው አውሬዎችና እንስሳት በሙሉ ሊጠይቁት ይመጣሉ፡፡ - ከቀበሮ በስተቀር፡፡ተኩላ የቀበሮን አለመምጣት ተመልክቶ አጋጣሚውን ሊጠቀም ፈለገ፡፡ የረዥም ጊዜ ቂሙን ለመወጣት አስቦ ነው፡፡ ስለዚህም ወደ አያ አንበሶ ጠጋ ብሎ፤«የዱር…
Rate this item
(1 Vote)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አባት ልጁን አስከትሎ አህያ ሊሸጥ ወደ ገበያ ይወጣል፡፡ መንገድ ላይ እየተጫወቱና እየተሳሳቁ የሚመጡ ሴቶች ያገኛሉ፡፡ ሴቶቹ አባትና ልጁን እያዩ፤ ..በዚህ በኮረኮንች መንገድ አህያ እያላቸው በእግራቸው የሚሄዱ ጅሎች አይታችሁ ታውቃላችሁ?.. አሉ፡፡ አባት፤ ሴቶቹ የሚሉት ትክክል ነው አለና…
Rate this item
(1 Vote)
በጥንት ዘመን በፖላንድ አገር የኑሮውድነት በጣም ከፋና አሉ፤ ከባድ የሥጋ እጥረት ተፈጠረ፡፡ ህዝቡ በጣም ተማረረ፡፡ ዝቅተኛው የሠራተኛ መደብ ብዙ ብዙ ጥያቄ እያነሳ ምሬቱንይገልጽ ጀመር፡፡ በዚህ የፖላንድ የሥጋአጥረት ላይ በመመሥረት በርካታ ቀልዶች፣ ተረቶችና ዕንቆቅልሾች እንደጉድ ፈሉ፡፡ እንደማንኛውም አገር፡፡ እንደሚከተለው ያሉ፡-ከዕለታት አንድ…