ዋናው ጤና
Thursday, 27 July 2023 20:47
ሁለት የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀንሱ አንድ ጥናት አመለከተ
Written by Administrator
ግድግዳን በጀርባ ተደግፎ በዝግታ ቁጢጥ እንደ ማለት 'ስኳት' እና በክርን መሬት ላይ መላ ሰውነትን በመደገፍ የሚሰራው 'ፕላንክ' የተሰኙት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዓይነቶች የደም ግፊትን ለመቀነስ ከሚረዱ መንገዶች መካከል ተመራጭ መሆናቸውን አንድ ጥናት አመለከተ።ለዘመናት ያህል በዋናነት መራመድ፣ መሮጥ እና ብስክሌት መጋለብ…
Read 292 times
Published in
ዋናው ጤና
* ጂኤፍአር ሬት (GFR rate) የኩላሊት ጤንነት የሚታወቅበት መለኪያ ነው። የጂኤፍአር መጠን የኩላሊታችንን ጤነንት ይናገራል።* ደረጃ 1 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ጤነኛ ነው። ቢሆንም ግን የኩላሊት በሽታ እንዳለ ታውቋል። * ደረጃ 2 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ90 ሚሊ ሊትር በታች ሲሆን፤ ኩላሊታችን…
Read 346 times
Published in
ዋናው ጤና
መንስኤዎች * የስኳር ህመም * ከፍተኛ የደም ግፊት – * ሽንት መቋጠር * ሌላ የኩላሊት በሽታ * በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር * አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪንና አይቡ ፕሮፊን የመሳሰሉ * ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት ምልክቶች * ብዙ…
Read 557 times
Published in
ዋናው ጤና
• ከፍተኛ የጨው አጠቃቀም ለደም ግፊት በማጋለጥ፣ የልብና ደም ቧንቧ እንዲሁም ስትሮክ አደጋን ይጨምራል • በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሞት ምጣኔ 43 በመቶ ደርሷል • እ.ኤ.አ በ2017 ከ2.8 ሚ. በላይ ሰዎች በልብና ደም ቧንቧ በሽታ ተጠቅተዋል ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች፣ ሥር…
Read 695 times
Published in
ዋናው ጤና
የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡የስኳር ህመም አይነቶች1. አይነት አንድ የስኳር ህመም፡- ቆሽት ውስጥ የሚገኙ ህዋሶች ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችሉ ሲቀሩ የሚከሰት ሲሆን፣…
Read 794 times
Published in
ዋናው ጤና
*የማህፀን በር ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት ነው፡፡የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትላቸው ጉዳቶች* የደም መርጋት* የደም መፍሰስ* ፊስቱላ* የሆድ ድርቀት* የመሽናት ችግር* መካንነት* የውስጣዊ አካል ከጥቅም ውጪ መሆንእነዚህንና የመሳሰሉትን ጉዳቶች በማምጣት…
Read 2272 times
Published in
ዋናው ጤና