ዋናው ጤና

Rate this item
(4 votes)
ፎርጅድ መድሃኒቶችን ከትክክለኞቹ ለመለየት አስቸጋሪ ሆኗል እንደ አለም ጤና ድርጅት (WHO) ትርጓሜ፡- መድሃኒቶች በሽታን ለማከም፣ ለማስወገድና ከመፈጠራቸውም በፊት ለመከላከል እንዲያስችሉ ተደርገውና ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው ጥቅም ላይ የሚውሉ ኬሚካሎች ናቸው፡፡ አንድ መድሃኒት ሊያስብለው የሚያስችለውን ንጥረ ነገር በተገቢው መጠን አሟልቶ መያዝ…
Rate this item
(20 votes)
ብጉር በአብዛኛው በወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ላይ በስፋት የሚታይ የፊት ቆዳ ችግር ነው፡፡ የብጉር ችግር በብዛት ዕድሜያቸው ከሃምሳ አምስት በላይ በሆኑ ሰዎች ላይ አይታይም፡፡ ይሁን እንጂ በወጣትነት ዕድሜያቸው ላይ የጀመራቸው የብጉር ችግር ዕድሜያቸው እየገፋ ሲሄድም ላይቀረፍ የሚችልባቸው አጋጣሚዎች…
Rate this item
(3 votes)
የእንቅልፍ እውነታዎችአንድ ሰው ከህይወት ዘመኑ አንድ ሶስተኛ ጊዜውን ለእንቅልፍ ያውላል፡፡ 70% የሚሆኑና ለጤንነታችን እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ሆርሞኖች በእንቅልፍ ሰዓት ራሳቸውን በሃይል ይሞላሉ፡፡ በየቀኑ ከ7 ሰዓታት በታች የሚተኛ ሰው ድብርት፣ ጭንቀት፣ ውጥረት፣ የደም ግፊት፣ ስኳር፣ ለልብና የመገጣጠሚያ ህመሞች እንዲሁም ለአስም በሽታ…
Saturday, 21 February 2015 13:18

ድንገተኛው ሞት (Heart Attack)

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ለዓመታት የዘለቀውን ድብቅ ፍቅራቸውን ይፋ አውጥተው ሶስት ጉልቻ የሚመሰርቱባትን ቀን ሁለቱም በጉጉት ሲጠባበቋት ቆይተዋል፡፡ ባለፈው ጥር ወር አጋማሽ ላይ የዓለም ይሁን ተብለው ሊዳሩ ደፋ ቀናውን ከርመውበታል፡፡ የሰርግ ድግሱን የሁለቱም ወጣቶች ቤተሰቦች ተያይዘውታል፡፡ የሰርግ አዳራሽና ዲኮሩ፣ የመኪና ኪራዩ፣ የቬሎና የፀጉር ሥራ…
Rate this item
(4 votes)
በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ሲያልፍ፤ በዓመት 230ሺ ሴቶች በበሽታው ይሞታሉ በካንሰር የሚሞተው በኤችአይቪ/ኤድስ ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣልካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የህመም አይነቶች ጥቅል መጠሪያ ሲሆን ህመሙ የሚከሰተው የካንሰር ሴሎች ከቁጥጥር ውጪ በሆነ ሁኔታ አድገው…
Rate this item
(2 votes)
 ከልክ ያለፈ ቅጥነት መሀንነትን ሊያስከትል ይችላልበኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት ቢሮ ውስጥ በትኬት ሽያጭ ባለሙያነት ተቀጥራ መስራት ከጀመረች አምስት አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ቀላ ያለ መልክና ረዥም ቁመትን ብትታደልም የሰውነቷ ቅጥነት እህል በልታ የማታውቅ ያስመስላታል፡፡ ሁሌም ቅጥነቷን በአለባበሷ ለመደበቅ ትጥራለች፡፡ ብሔራዊ ቴያትር አካባቢ…