የግጥም ጥግ

Sunday, 28 January 2024 20:22

ዘመናዊ ብልጦች

Written by
Rate this item
(5 votes)
ዘመናዊ ብልጦችታጋይ እንጂ ትግል አይሞትም እያሉታግለው ሲያታግሉፎክረው የማሉ ታጋይ ሲፈነቸርትግሉም ፍግም ሲልይኸው ይኖራሉ።(ሙሉነህ መንግሥቱ)
Sunday, 28 January 2024 20:20

አይን አዋጅ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወላድ በድባብ ትሂድ እንጂ ቆንጆ ሞልቶ ባሻገር፣እኔ ዓይን አዋጅ ሆኖብኝእስቲ በምርጫ ልቸገር?(መዓዛ ብሩ
Monday, 08 January 2024 19:51

ሠሚ አልባ ጩኸት !

Written by
Rate this item
(10 votes)
እኛ ስንከፋ ፤ምድሩን ቆርቆርአንገት ደፍተን ቆፈር ቆፈር ...ጌቶች ሲከፋቸው ፤እኛን ኮርከም ኮርከምበ፩ ላይ ወግነው ፥ ከፀሀይ ከሀሩሩ ጋር ።አቤት ብንል ለ “ ማ “ ?አካላችን ቀልጦተስፋችን ተውጦ ፤እንባና ደማችን በ፩ ጅረት ሲፈስስባመንነው መዶሻ አናታችን ሲፈርስ ።ይግባኝ ብንል ለ “ ማ…
Wednesday, 03 January 2024 20:37

መላ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
መላየአለምን ጫጫታ ላፍታ ለማስታገስሆድ ውስጡን ባሰሰ፤ላገኘ በልቡ የህሊና ጩኸትከውጩ የባሰ፤ልቡን ከሆዱጋ'፥ ላልቻለ ማስማማትበበደል ተከ'ባ፥ ነፍሱን ለደከማት.ኑሮ ትግል ጣጣው፥ንዋይ እድል እጣው፥ሁሉም ግራ ሆኖ መሄጃ ላሳጣው፤.ጊዜ ነው አቃፊው፥መጥፎን ከጥሩጋ' አጣምሮ አሳላፊው፤.ዝምታው ነው ጌታ፥የጭንቀት ወራትን ባ'ርምሞ 'ሚረታ፤.ተስፋ ነው መድሀኒት፥የነገን ሁኔታ ዛሬ ላይ 'ሚገምት፤.ፍቅር…
Tuesday, 03 October 2023 00:00

ዝምተኛ ልቦች

Written by
Rate this item
(7 votes)
አርቲስት ጌትነት እንየው አምነው የወደዱ፣ ወደው የተካዱ፣ ተክደው የራዱ፣ ፍርሃት አንሸራቶ ቁልቁል የጣላቸው፣ የብቸኛ ልቦች የትነው መውደቂያቸው? የትነው መድረካቸው? ማነው አጃቢያቸው? እንዴት ነው ምታቸው? የተካዱ ልቦች አጋር የራቃቸው፣ የሚያቀነቅኑት ምንድን ነው ዜማቸው? የተመረኮዙት እምነት ታጥፎባቸው፣ ድንገት የወደቁ ፍቅር ያዳጣቸው፣ ሚስጥር…
Sunday, 17 September 2023 21:27

(አለ) መታደል እና ልብ

Written by
Rate this item
(17 votes)
የግጥም ጥግ (አለ) መታደል እና ልብ ከሕይወት ሎተሪበቆረጥሽው እጣያሸነፍሽው ንብረትልቤ ሆኖ ወጣ፡፡… መታደልሽ፡፡****ነው ብለው ሰጡኝ ቁልፍየልቧ መክፈቻብሞክረው እምቢ አለኝዝጎ እንደሆነ እንጃ፡፡… አለመታደሌ፡፡****የጅብ ችኩል ተረትበእሷ ደረሰናደረት ኪሴ ገባችልቤን ተወችና፡፡… አለመታደሏ፡፡****ሥጋዬን እንደጮማከበር አስቀምጬልቧን እንደ መቅደስበነፍሴ ረግጬበእድሏ ፀናፅልበልቤ ከበሮበፍቅሯ በገናሀሴት ተደርድሮበገደል ሳይሆንያዜምኩላት ዜማበሰማይ…
Page 1 of 29