የግጥም ጥግ

Sunday, 03 October 2021 18:25

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
መልሱ አልተሰጠምአንተነህ ግዛውምን ይረባታል፣ መልሱ ቢጠፋኝእያዟዟረች፣ የምታለፋኝአጉል ጠያቂ - ልክ የለው ሲጠምያደናግራል - እያማረጠምልማድ ሆኖበት - ዙሪያ መጠምጠምመልስ ነው ይላል - መልስ አልተሰጠምመላም የለው፣ መልስም የለው፣ መላም የለው፣ የሷስ ነገርሆነ ብሎ ማወናበድ፣ ሆነ ብሎ ማደናገርየአንዳንዱ ጠያቂ፣ ንፍገትስ ይደንቃልመርጠህ መልስ ብሎ፣…
Sunday, 22 August 2021 13:08

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ጸሐይ ከንፈር አላት፥ እንጆሪ ሚመስልጨረቃ ጣት አላት፥ ቀጭን እንዳለንጋሰማይ አለው እሳት፥ ምድርን የሚያከስልከጥጥ የተሰራ፥ ደመና አለው አልጋ።ተራራ አንገት አለው፥ መቃ የመሰለአለቱ ሕብስት ነው፥ በጣይ የበሰለዛፍ አለው ቁንዳላ፥ የተመሳቀለድንጋይ ብርሃን አለው፥ የተንቀለቀለጨለማ ግርማ አለው፥ እጅግ ሚያንፀባርቅሰይጣን እምነት አለው፥ ከእግዜር የሚያስታርቅሰው ባለግብር…
Monday, 09 August 2021 16:24

የጥበብ ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
እያንዳንዱ አርቲስት መጀመሪያ አማተር ነበር። ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን ስዕል፤ ቃላት አልባ ሥነ ግጥም ነው። ሆራስ ፊትህን በመስተዋት ውስጥ፣ ነፍስህን በጥበብ ውስጥ ታያለህ። ጆርጅ በርናርድ ሾው ውበት ዓለምን ይታደጋታል፡፡ ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ ጥበብ የባህል ድንበሮችን ሁሉ ይሻገራል። ቶማስ ኪንካዴ የጥበብ ሥራ የነፃነት…
Sunday, 11 July 2021 18:34

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
ፈቅደን ሲመሩን፣ ችቦ ተቀባይለሚነዱን ግን፣ አሻፈረን ባይካልነኩን በቀር፣ ቀድመን ማንዘምትከጋሻ በፊት፣ ጦር የማንሸምትኢትዮጵያዊ ነን!ህብር ያስጌጠው፣ ህይወት ለማብቀልዘር ሳናጣራ፣ የምንዳቀልለነዱን ሰይጣን፣ ለመሩን ሰናይጌታን ከገባር ፣ ለይተን ምናይ፤ኢትዮጵያዊ ነን!ብዙ ህልሞችን፣ ወዳንድ ዐላማየሰበሰበ ገርቶ፣ ያስማማበደምና ላብ፤ ያቆምነው ካስማአገዳ አይደለም፣ የሚቀነጠስየዝምድናችን መተሳሰርያ ሺ ጊዜ…
Saturday, 29 May 2021 14:34

ሀገሬ ዋርካ ናት!!!

Written by
Rate this item
(16 votes)
ገና በጥዋቱ ~ ለስሟ መጠሪያ አቢሲንያ ብሎ ~ ሲሰጣት መለያ አንዳች ዕምቅ ሚስጥር ~ ለኛ ያልተገለጠ ፈጣሪም አድልቶ ~ ከአርያም ሰጠ ከግዮን ከወንዙ ~ ከዳሎል ዝቅታ ከኤርታሌ ረመጥ ~ከዳሽን ከፍታ አክሱም አናቱ ላይ~ ከላሊበላ ስር ሀገሬ ተገምዷል ~ በወፍራም የደም…
Saturday, 27 March 2021 14:04

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ምስኪን ሀበሻ፡— አሜን አንድዬ፣ አሜን!ደህና ሰንብቱልኝማ! የእብዶች ረሀብድቅድቅ ጨለማ ውስጥ የብርሃን ጭላንጭል ሕዝብ በድንገት ሲያይጨለማውን ለምዶ በእንግዳው ብርሃን ተጨንቆ ሲወያይ‹ውቃቢ› የሚገፋ ይሆናል ዋና ከልካይ ‹አይሆንም ! ይቅር!› ባይ፤አዲስ ህልም የሚሸሽ ወትሮም ይቸኩላል አጉል ስም ማውጣት ላይ . . .እውቀት የራበችው…
Page 6 of 29