የግጥም ጥግ
(ስለ ዳንስ)- በዳንስ ወለል ላይ አሸርን የምረታው ይመስለኛል፡፡ ክሪስ ብራውን- ከስድስት ወንድሞቼ ጋርነው ያደግሁት፡፡ ዳንስን የተማርኩት እንደዚያ ነው - የመታጠቢያ ቤት ወረፋ እየጠበቅሁ፡፡ ቦብ ሆፕ- ከፍሰቱ ጋር እፈሳለሁ፡፡ ለእኔ ምንም ዓይነት ሙዚቃ ብታጫውቱልኝ እደንሳለሁ፡፡ ጋኤል ጋርሽያ ቤርናል- ዕልድ የዳንስ ወለሉ…
Read 2228 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ሥነጥበብ)• ሁሉም ሰዓሊ መጀመሪያ አማተር ነበር፡፡ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን• ስዕል ቃላት አልባ ግጥም ነው፡፡ሆራስ• ስዕል ውብ መሆን የለበትም፡፡ ትርጉምያለው መሆን ነው ያለበት፡፡ዱዋኔ ሃንስ• ስዕል ለመሳል ዓይናችሁን ጨፍናችሁመዝፈን አለባችሁ፡፡ፓብሎ ፒካሶ• ጥበብ ድንቁርና የሚባል ጠላት አላት፡፡ቤን ጆንሰን• ጥበብ የሰው ተፈጥሮ ነው፡፡ ተፈጥሮየእግዚአብሔር…
Read 2929 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ፈጠራ)- ፈጠራ እንደ ሰው ልጅ ህይወት ነው -የሚጀምረው በጨለማ ውስጥ ነው፡፡ጁሊያ ካሜሮን- ፈጠራን ማብራራት አይቻልም፡፡ ወፍን፤“እንዴት ነው የምትበሪው?” ብሎእንደመጠየቅ ነው፡፡ኤሪክ ጄሮሜ ዲኪ- ፈጠራን፣ ብቃትን ወይም ወሲባዊ መነሳሳትንማስመሰል አትችልም፡፡ዳግላስ ኮፕላንድ- ፈጠራ ያልተገናኘ የሚመስለውን የማገናኘትኃይል ነው፡፡ዊሊያም ፕሬመር- ፈጠራ ትልቁ የነፃነት መገለጫ…
Read 1951 times
Published in
የግጥም ጥግ
አብረን ዝም እንበልከሰው መንጋ እንገንጠልለአንድ አፍታ እንኳ እንገለልበእፎይታ ጥላ እንጠለልዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።ምነው አዋሽ ማዶ፣ ቆቃ ሸለቆው ግርጌ ሸሽተንየቆቃን ሰቆቃ ሰምተንሲቃውን ሲሰብቀው አይተንሰቀቀኑን ተወያይተንየምሽት ጀምበር ቢውጠን ….ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገርበሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጽናፍ አጽናፍሲንደረደርሲያጉተምትም ሲያስገመግም ባይነ…
Read 4567 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ልምምድ)በልምምድ ወቅት ስህተቶችን መስራት አለብህ፡፡ ምክንያቱም እንደዚያ ነው የሚሆነውንና የማይሆነውን የምታውቀው፡፡ ክላርክ ፒተርስእውነት ብዙ ልምምድ አይፈልግም፡፡ ባርባራ ኪንግሶልቨርሦስት ሴት ልጆች አሉኝ፤ እናም ውጤቱ “ኪንግ ሊር”ን ያለ ልምምድ መተወን ሆነ፡፡ ፒተር ኢስቲኖቭበአንድ ወቅት በአራት ቀን ልምምድ ለአንድ ትወና መድረክ ላይ…
Read 2153 times
Published in
የግጥም ጥግ
እዬዬ ማይገልፀውምን ይበል አባቷምን ትበል እናቱለወግ ያሰበችው ሲቀጠፍ በከንቱምን ይላል ወገኔጉንጬ በእምባ ሲርስ - አንጀቴ ሲታጠፍኮትኩቼ ያበበውመዐዛው ሚስበውየማታ አበባዬ በአጭሩ ሲቀጠፍያቺ ምስኪን እናትየማታዋን ሳታውቅ በጠዋት ተነስታከዛሬው ወጋገን የነገውን አይታጨርሳ አትሸኘውለአይኗ እንኳ ሳስታበደንብ እንዳትስመውያንን ስርጉድ ጉንጩንብሉኝ ብሉኝ ሚለውሞልቶ-ትርፍ ፈገግታየጠዋት ፀሎቷ -…
Read 2180 times
Published in
የግጥም ጥግ