የግጥም ጥግ

Saturday, 24 May 2014 15:00

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ፅሁፍ ያለልፋት በቀላሉ ከተነበበ፣ ሲፃፍ በእጅጉ ተለፍቶበታል ማለት ነው፡፡ኤንሪክ ጃርዴይል ፓንሴላእውነተኛ ፀሐፍትን ተስፋ ማስቆረጥ አይቻልም፡፡ ምንም ብትሏቸው ደንታ ሳይሰጣቸው ይፅፋሉ፡፡ሲንክሌይር ልዊስበእጄ ላይ ብዕር ይዤ እንቅልፍ ከጣለኝ ብዕሬን አትንኩብኝ፣ በእንቅልፍ ልቤ ልፅፍ እችላለሁ፡፡ቴሪ ጉሌሜትስየመፃፍ ተሰጥኦ እንደሌለኝ ለማወቅ አሥራ አምስት ዓመት…
Saturday, 26 April 2014 13:02

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ዝም ብንል ብናደባዘመን ስንቱን አሸክሞን፤የጅልነት እኮ አይደለምእንድንቻቻል ነው ገብቶን፡፡ ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድኅንቅልስልሱ ይሁዳይሁዳማ ቅልስልስ ነውአቅፎና ደግፎክርስቶስን ሰጠለሞት አሳልፎ፤የኛ ዘመን ሰው ግንሰቅሏችሁ ሲያበቃበፈገግታ ክቦ፤አቅፎ ይስማችኋልአይኑን በጨው አጥቦ፡፡ አማኑኤል መሀሪስሙነኛ ስንኝየህዝቦች ልቦናበታሪክ አንደበት፤‹‹ንጉሥ ነህ!!›› ባለ አፉየሆሳዕና ለት፤‹‹ስቀለው!!!›› ይልሀልውሎ አድሮ እንደ ዘበት፡፡…
Saturday, 26 April 2014 12:16

እኔ ተጎድቼ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ትዝ ይልሻል ውዴ ሆዴ፣ አንቺ የልቤ ሁዳዴ!ፆም እንያዝ ተባብለንእንዳቅማችን ተሟሙተንአንድ ሆቴል “በልተን ጠጥተን”“ቦዩን አልጋ አለ ወይ?” ብለንትዝ ይልሻል ምን እንዳለን? “ይቀልዳሉ እንዴ ጋሼ?እንኳን አልጋው ይቅርናጨለማው ተይዟልኮ!” አለን፡፡ ዕውነትም ዙሪያውን ብናይ፤ ጨለማው በመኪና ሞልቶ መኪናው በጥንዶች ትንፋሽ፣ የፍቅር ምጥ ሳግ አግቶዕውር…
Monday, 14 April 2014 09:59

የቀልድ - ጥግ

Written by
Rate this item
(7 votes)
አንድ ባለመደብር ሰውዬ ወደ ሁሉን - አዋቂ ነኝ ባይ (Know it all) ወዳጁ ጋ ሄዶ፤“ጠዋት ጠዋት ስነሳ ጤና አይሰማኝም፡፡ የዞረ-ምድር እንዳለበት ሰው ጥውልውል ያደርገኛል” አለው።ሁሉን አዋቂው ሰውም፤ “ማታ ስትተኛ ወተት ጠጣ” አለው፡፡ ባለመደብሩ፤ “እኔማ በየማታው ወተት ሳልጠጣ አድሬ አላውቅም”ሁሉን አዋቂነኝ…
Monday, 07 April 2014 15:56

ህልመኛው ክንፈኛ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከትከሻዬ ጫፍ ግራና ቀኝ ካለው፣ጉቶ የመሳሰለ ብቅ ያለ መሰለኝ፣ይኸ እንግዳ ነገር እጅጉን ገረመኝ፡፡ የህልም ነገር ሆኖ መች አድሮ መች ውሎ፣አየሁታ ወዲያው ጉቶው ክንፍ አብቅሎ፡፡ ወደፊት ወድሬ ሁለቱን እጆቼ፣ እግሬን ወደ መሬት ወደታች ዘርግቼ፣ በእነዚህ ረጃጅም ሰፋፊ ክንፎቼ፣ ከፍ ከፍ ወደ…
Monday, 07 April 2014 15:42

ሃገሬ ትንሳኤሽ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ክፉ ግዜሽ አልቆ እንባ ከአይንሽ ደርቆሰቀቀንሽ አልፎጥቀርሻሽ ተገፎጉዳትሽ ታክሞአጉል ስምሽ ቀርቶብሩህ ፀሐይ ወጥቶማቅሽን አውልቀሽጥበብሽን ለብሰሽ ጎጆሽን አሙቀሽአደይ ተከናንበሽጤናዳም፣ አሪቲ፣ ቄጤማ ጎዝጉዘሽበጎችሽ ሳይጎድሉ ሁሉንም ሰብስበሽ ክብርሽ ተመልሶ ቃል ኪዳንሽ ደርሶልጆችሽ ተዋደውተስማምተው - ተግባብተውስትስቂስትስቂስትስቂ የማየውሃገሬ ንገሪኝ ዘመኑ መቼ ነው?ተጻፈ፡- ፯/፯/፳፻፭ ንጋት ፲፪፡…