ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(1 Vote)
የብሩንዲው ፕሬዚዳንት ፔሪ ንኩሩንዚዛ ባለቤት ቀዳማዊት እመቤት ዴንሴ ንኩሩንዚዛ፣ በሴቶች መብቶች መከበርና በጾታዊ ጥቃቶች ዙሪያ የሚያተኩርና ዜጎችን ለእኩልነት የሚቀሰቅስ አዲስ ነጠላ ዜማ መልቀቃቸው ተዘግቧል፡፡“ኡሞኬንዚ አሬንግዬ ኩቭየራ ጉሳ” ወይም ሴት ልጅ ከመውለድ በላይ ዋጋ አላት የሚል ትርጉም ያዘለ ርዕስ ያለውና የአገሪቱ…
Rate this item
(1 Vote)
አፍሮባሮሜትር የተባለው የጥናት ተቋም፣ ከ28 በመቶ በላይ የሚሆኑት አፍሪካውያን፣ አንድ ባል አልፎ አልፎ ወይም በየዕለቱ ሚስቱን ቢደበድብ ጥሩ ነው ብለው እንደሚያምኑ በጥናት ማረጋገጡን አስታውቋል፡፡ተቋሙ በተለያዩ 34 የአፍሪካ አገራት የሰራውን ጥናት መሰረት አድርጎ ሰሞኑን ይፋ ባደረገው ሪፖርት እንዳለው፣ ምንም እንኳን በጥናቱ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው የፈረንጆች 2018 ብቻ በመላው አለም የሚገኙ 1.7 ሚሊዮን ያህል ሰዎች በኤችአይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂ መሆናቸውን ፖለቲኮ ድረገጽ ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ አመልክቷል፡፡ባለፈው አመት ከኤችአይቪ ኤድስ ጋር በተያያዘ ለህልፈተ ህይወት የተዳረጉት ሰዎች ቁጥር ከ770 ሺህ በላይ እንደሚደርስ የጠቆመው ዘገባው፣ ቫይረሱ በደማቸው…
Rate this item
(5 votes)
የኬንያ መንግስት፤ የመንግስት ሰራተኞች በሳምንት አንድ ቀንና በህዝባዊ በዓላት በአገር ውስጥ የተመረቱ ልብሶችን ብቻ እንዲለብሱ መመሪያ ማስተላለፉን ኦል አፍሪካን ኒውስ ዘግቧል፡፡የአገሪቱ መንግስት አገር በቀል ኢንዱስትሪዎችን የማበረታታት ዓላማ ያለው ነው የተባለውን ይህንን መመሪያ ለሁሉም የመንግስት መስሪያ ቤቶች ማሰራጨቱን የጠቆመው ዘገባው፤ መመሪያውን…
Rate this item
(0 votes)
በዚምባቡዌ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ይማሩ ከነበሩት ተማሪዎች መካከል 61 በመቶ ያህሉ የትምህርት ቤት ክፍያቸውን መፈጸም ባለመቻላቸው ሳቢያ ትምህርታቸውን ለማቋረጥ መገደዳቸው ተዘግቧል፡፡ምንም እንኳን የአገሪቱ ህግ እያንዳንዱ ዜጋ ትምህርት የማግኘት መብት እንዳለው ቢያረጋግጥም፣ ወላጆች እየናረ ያለውን የትምህርት ቤት ክፍያ ለመፈጸም ባለመቻላቸው፣…
Rate this item
(1 Vote)
 የአለማችን ሚሊየነሮች ቁጥር በ2019 የፈረንጆች አመት፣ 46.8 ሚሊዮን መድረሱንና 18.61 ሚሊዮን ያህል ሚሊየነር ዜጎች የሚኖሩባት አሜሪካ፣ በሚሊየነሮች ብዛት ከአለማችን አገራት ቀዳሚነቱን መያዟን አንድ አለማቀፍ ሪፖርት አስታውቋል፡፡ክሬዲት ሲዩሴ የተሰኘው አለማቀፍ የጥናት ተቋም ሰሞኑን ይፋ ባደረገው አመታዊው አለማቀፍ የሃብት ጥናት ሪፖርት፤የአሜሪካውያን ሚሊየነሮች…