ከአለም ዙሪያ

Rate this item
(2 votes)
መንገደኞች በአውሮፕላን መጓዝ እየፈሩ ነው፣ ባለሙያዎች አደጋ ቀንሷል እያሉ ነው የኢንሹራንስ ኩባንያዎች በአመት 65 ሚ. ዶላር ይሰበስባሉ፣ በ5 ወር ብቻ 600 ሚ. ዶላር ካሳ ይከፍላሉ አመቱ ለአለማችን የአየር ትራንስፖርት የቸር አልሆነም - በተለይ ደግሞ ለማሌዢያ፡፡ ከወራት በፊት የማሌዢያ አየርመንገድ ቦይንግ…
Rate this item
(3 votes)
የደቡብ ጣሊያን ክልል የሆነችው ሲሲሊ ከድሮ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ዋነኛ መታወቂያዋ ታሪካዊ ቦታዎቿ አልያም በዋና ከተማዋ በናፖሊ ስም የተሰየመው በአንድ ወቅትም የእግር ኳሱ ጣኦት ዲያጎ አርማንዶ ማራዶና ይጫወትበት የነበረው የእግር ኳስ ክለብ ሳይሆን በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ማፍያ ነው፡፡ ጣሊያናውያን በካቶሊክ…
Rate this item
(0 votes)
የBRICS አገራት አዲስ የልማት ባንክ ሊያቋቁሙ ነው እንኳ ብዙ የጓጉለትን ዋንጫ ብሔራዊ ቡድናቸው በደረሰበት አሳፋሪ ሽንፈት የተነሳ ማግኘት ባይችሉም ምርጥ የዓለም ዋንጫ እንዳዘጋጁ የተነገረላቸው የብራዚሏ ፕሬዚዳንት ዴልማ ሩሴፍ ከዓለም ዋንጫው መጠናቀቅ በኋላም ማረፍ አልቻሉም፡፡ ያለፈውን ሳምንት ያሳለፉት ባለፈው ሰኞ የተካሄደውን…
Saturday, 19 July 2014 12:51

“ውረድ ወይም ፍረድ!”

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያውያን በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ኑሮአቸው የተጠቁና የተገፉ ሲመስላቸው ከሌላ ከማንኛውም አካል ይልቅ ስሞታቸውን የሚያቀርቡት ለአምላካቸው ነው። ጥቃታቸውንና መገፋታቸውን አይቶ መልስ እንዲሰጣቸው አምላካቸውን “ውረድ ወይም ፍረድ!” እያሉ ይማፀኑታል፡፡ አንዳንዴም ያዙታል፡፡ ልክ እንደ ኢትዮጵያዊያኑ ሁሉ በፍርደ ገምድል ኢ-ፍትሀዊ ውሳኔ እድሜ ልኩን በወህኒ…
Rate this item
(2 votes)
በአብዛኛው የፖለቲካ መሪዎች ስኬትና ውድቀት የተመሰረተው በሚያከናውኗቸው ተግባራት ብቻ ሳይሆን ከአንደበታቸው በሚሰነዝሯቸው ቃላትም ጭምር እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በዚህም የተነሳ የፖለቲካ መሪዎች ከመናገራቸው በፊት ሁለት ሶስቴ ማሰብና ንግግራቸው ሊፈጥር የሚችለውን ስሜት በቅጡ ማገናዘብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተቻለ መጠንም ራሳቸውን ከአፍ ወለምታ መጠበቅ ይገባቸዋል፡፡ በፈረንሳይ…
Rate this item
(0 votes)
“ግብረ ሰዶማውያን በድንጋይ ተወግረው መሞት አለባቸው”የተለያዩ የአለማችን ሀገራት እንደሚከተሉት የፖለቲካ ስርአት በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የተለያየ አቋም ያራምዳሉ፡፡ ለምሳሌ የግብረ ሰዶማዊነትን ጉዳይ በተመለከተ ለአሜሪካና ለአውሮፓ መንግስታት ነገሩ የዜጎች ሰብአዊ መብት ጉዳይ ሲሆን ለአብዛኞቹ የአፍሪካ መንግስታት ደግሞ ምንም አይነት ተቀባይነት የሌለው…